You are on page 1of 10

ክፍል ሁለት

ዝርዝር አፈፃፀም

ረዳት ምሩቅ I

ይህን ማእረግ ለማግኘት የሚያበቁ ሁኔታዎች


መ- የሁለት ወይም የሶስት ሴሚስተር አማካኝ
ሀ- ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በአሁኑ
የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ውጤት 3.50
የ 3 ዓመት ወይም በቀድሞው 4 አመት
እና በላይ የሆነ፣
ትምህርት በማጠናቀቅ በመጀመሪያ ዲግሪ
የተመረቀ/ የተመረቀች፣ ሠ- የሥነ ምግባር ችግር የሌለበት/ባት/ እና

ሐ. በሰለጠኑበት ሙያ የትምህርት አይነት ረ- በሰለጠኑበት ሙያ ወይም አብይ የትምህርት


አማካኝ ውጤታቸው አይነት አማካኝ ውጤታቸው G.P.A
2.75 በላይ የሆነ፣
G.P.A 2.75 ና በላይ የሆነ፣
ረዳት ሌክቸረር
ረዳት ምሩቅ II
ለዚህ ማእረግ የሚያበቁ መስፈርቶች
ሐ- በአሁኑ የ 3 ዓመት ወይም በቀድሞው የ 4
ዓመት ትምህርት በማጠናቀቅ ሀ- ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በአሁኑ
ለተመረቀው/ችው ኣንድ አመት ያላነሰ የ 3 አመት ወይም በቀድሞው የ 4
በኮሌጁ ወይንም በሌላ አቻ የመንግስት አመት ትምህርት በማጠናቀቅ
ኮሌጅ በአሰልጣኝ መምህርነት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች/፣ሁለት
ያገለገለ/ች/፣ አመት እና ከዘያ በላይ በኮሌጁ ወይንም
በሌላ አቻ የመንግስት ኮሌጅ በአሰልጣኝ
ለ- በአሁኑ ጊዜ በኮሌጁ ሰልጣኞችን
መምህርነት ያገለገለ/ች/፣
በተመረቀበት/ችበት/ ሙያ በማሰልጠንና
በማስተማር ላይ ያለ/ች/፣

ለ- በአሁኑ ጊዜ በኮሌጁ ሰልጣኞችን ሐ- የሶስት ሴሚስተር አማካኝ የሥራ


በተመረቀችበት/ችበት/ ሙያ አፈፃፀም ግምገማ ውጤት 3.50
በማሰልጠንና በማስተማር ላይ ነጥብና በላይ የሆነ፣
ያለ/ች/፣
መ- የሥነ-ምግባር ችግር ሌለበት/ባት/

1
እና መ- በሰለጠኑበት ሙያ ወይም የትምህርት
አይነት አማካኝ ውጤታቸው
ሠ- በሰለጠኑበት ሙያ ወይም አብይ
(C.G.P.A) 3.00 እና በላይ የሆነ፣
የትምህርት አይነት አማካኝ
ውጤታቸው G.P.A) 2.75 ና በላይ ቴክኒካል ረዳት I
የሆነ፣
የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ ይህን
ሌክቸረር ማእረግ ያገኛሉ።

ለዚህ ማእረግ የሚያበቁ መስፈርቶች ሀ- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ቴክኒክና


ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በ
ሀ- ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም
10+3 ወይም 12+2 ደረጃ
በኮሌጁ ውስጥ በሚሰጥ የትምህርት
በዲፕሎማ የተመረቀ/ች/፣
ዘርፍ በማስተማርስ ዲግሪ
የተመረቀ/ች/፣ መ- የሥነ-ምግባር ችግር የሌለበት /ባት/ እና

ለ- በአሁኑ ጊዜ በተመረቀበት/ችበት/ ሠ- በሰለጠኑበት ሙያ ወይም አብይ


የትምህርት አይነት አማካኝ
ሙያ በማሰልጠንና በማስተማር ላይ
ውጤታቸው G.P.A) 3.00 በላይ
ያለ/ች/፣ የሆነ፣

ሐ- የሥነ-ምግባርችግር የሌለበት(ባት/

እና

ቴክኒካል ረዳት II ለ- በአሁኑ ጊዜ በተመረቀበት/ችበት/


ሙያ በማሰልጠንና በማስተማር ላይ
የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ ይህን
ያለ/ች/፣
ማእረግ ያገኛሉ።
ሐ- በ 10+3 ፣እና በ 12+2
ሀ- ከታወቀ ዪኒቨርሲቲ ወይም የቴክኒክና
ለተመረቀው/ችው ከ 2 አመት ያላነሰ
ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በ
በረዳት አሰልጣኝ መምህርነት በኮሌጁ
10+3 ፣ በ 12+2 ወይም
ያገለገለ/ች/፣
በአድቫንስ ዲፕሎማ(12+3)ደረጃ
በዲፕሎማ የተመረቀ(ች)፣ መ- የ 2 ወይም የ 3 ሴሚስተር አማካይ
የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ውጤት
3.50 እና በላይ የሆነ፣

2
ሠ- የሥነ-ምግባር ችግር የሌለበትና ሠ- የሥነ- ምግባር ችግር
ለአሰልጣኝ መምህርነት ብቁ የሌለበት/ባት/ እና
የሆነ(ች) እና
ረ- በሰለጠኑበት ሙያ የትምህርት አይነት
ረ- በሰለጠኑበት ሙያ አማካኝ አማካኝ ውጤታቸው G.P.A 3.00 ና በላይ
ውጤታቸው የሆነ፣

G.P.A 3.00 እና በላይ የሆነ፣

ክፍል III ልዩ ልዩ ጉዳዮች

ቴክኒካል ረዳት III አንቀጽ- አራት


የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ ይህን
በልዩ ሁኔታ የሚታዩ
ማእረግ ያገኛሉ።
የኮሌጅ ዲፕሎማ ይዘው ከ 10 አመት
ሀ- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም የቴክኒክና ሙያ
በላይ ያገለገሉና ደሞዛቸው በማእረግ
ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ የ 10+3 ፣
እድገቱ ከሚያገኙት ደሞዝ መነሻ በላይ
በ 12+2 ወይም በአድቫንስ
(ከቴክኒካል ረዳት III መነሻ ደሞዝ
ዲፕሎማ(12+3)ደረጃ በዲፕሎማ
ያለፉ) አሰልጣኝ መምህራን
የተመረቀ(ች)፣
እንደሚከተለው ይስተናገዳሉ። ከማእረግ
ለ- በአሁኑ ጊዜ በኮሌጁ ሰልጣኞችን እደገቱ በፊት የሚያገኙትን ደሞዝ
በተመረቀበት/ችበት/ ሙያ የቴክኒካል ረዳት III በሚያገኙት ደሞዝ
በማሰልጠንና በማስተማር ላይ ያለ(ች)፣ ላይ አንድ እርከን ተጨምሮላቸው
ያሰለጥናሉ።ማእረግ ደሞዝ ጣራ
ሐ- በ 10+3 ፣እና በ 12+2
ከደረሰና ካለፈ
ለተመረቀው/ችው ዲፕሎማ(12+3)
ለተመረቀው(ች)፣ከአራትአመት እና በላይ
በአሰልጣኝ መምህርነት በኮሌጁ
ያገለገለ/ች/፣

መ- የ 3 ሴሚስተር አማካኝ የሥራ

አፈፃፀም ግምገማ ውጤት 3.50

እና በላይ የሆነና

3
5.2- ከ 3 አመት እስከ 6 አመት በዲፕሎማ
ያገለገለ(ች) እና የመጀመሪ ዲግሪ
ያገኘ(ች)

አንቀጽ አምስት

የትምህርት ደረጃቸውን ለሚያሻሽሉ

በመመሪያው የግዜ ገደብ ውስጥ 5.3 ከ 6 አመት በላይ በዲፕሎማ ያገለገለ(ች)


የትምህርት ደረጃቸውን የሚያሻሽሉ እና የመጀመሪያ ዲግሪ ያገኘ(ች)
አሰልጣኝ መምህራን ትምህርታቸውን የረዳት ሌክቸረርነት ማእረግ
ያሻሻሉበትን የትምህርት ማስረጃ ይሰጠዋል(ጣታል)። እንዲሁም፦
(የመጀመሪያ ወይም የማስተርስ ዲግሪ)
5.4 በኮሌጁ በሚሰጡ የስልጠና ሙያዎች
ማስረጃው ከተሰጣቸው ጊዜ ጀምሮ
በአንዱ የማስተርስ ዲግሪ ያገኘ
በኮሌጁና በማንኛውም ቴክኒክና ሙያ
(ች) የሌክቸረርነት ማእረግ
ትምህርትና ስልጠና መንግስታዊ ተቋም
ይሰጠዋል (ጣታል) ።
በዲፕሎማ ያገለገሉበት ዘመን 3 አመት
እንደ አንድ አመት እየታየ የአካዳሚክ አንቀጽ ስድስት
ማእረጉ በዚህ ደንብ መሰረት
የሚሰጣቸው ይሆናል። የቅጥር ሁኔታ

ይህም ማለት፦ በዚህ መመሪያ መሰረት የአካዳሚክ


ማእረግ የሚሰጠው የአካዳሚክ
5.1- ከ 3 አመት በታች በዲፕሎማ
ሰራተኛቋሚየመንግስት ሰራተኛ መሆኑ
ያገለገለ(ች) እና የመጀመሪያ
እንደተጠበቀ ሆኖ ከማእረጉ ጋር በየ
ዲግሪ ያገኘ(ች) የረዳት ምሩቅ I
1 አመቱ የሚታደስየኮንትራት ቅጥር ውል
ማእረግ ይሰጠዋል(ጣታል)።
ስምምነት ከኮሌጁ ጋር ይገባል።

የረዳት ምሩቅ II ማእረግ ይሰጠዋል(ጣታል)።

4
አንቀጽ ሰባት

ጥቅማ ጥቅምን በተመለከተ

7.1 የአካዳሚክ ማእረጉ የሚሰጣቸው የኮሌጁ አመራር አካላትና አሰልጣኝ መምህራን ከዚህ ቀጥሎ
የተዘረዘሩት ጥቅማ ጥቅም ይኖራቸዋል። ይኸውም፦

የሥራ ኃላፊነት የማትጊያ አበል የቤት ኪራይ አበል

1-የኮሌጁ ዲን ብር 350 ብር 500

2-የኮሌጁ ም/ዲን ኖች ብር 300 ብር 400

3-ሬጅስትራር ብር 250 ብር 300

1- የት/ስ/ክፍል ሃላፊዎች ብር 200 ብር 300

5.ለአካዳሚክ መምህር - ብር 300

6. ለቴክኒካል መምህር - ብር 250

7.2 የኮሌጁ ዲን እና ምክትል ዲኖች በሹመት የሚመደቡ በመሆኑ የወር ደሞዛቸው እንደሚከተለው
ይሆናል

1.የኮሌጁ ዲን ብር 3500

2.ምክትል ዲኖች ብር 3000

7.3 በንዑስ አንቀጽ አንድ ላይ የተቀመጠው እንደተጠበቀ ሆኖ በዚህ የአፈፃፀም መመሪያ


መሰረት የአካዳሚክ ማእረጉ የሚሰጣቸው ነባር አሰልጣኝ መምህራን ሁሉ በኮሌጁ
የኮንትራት ቅጥር ውል ስምምነት የመፈረም ግዴታ ይኖርባቸዋል።

5
አንቀጽ ስምንት • ከሌሎች አባላት ጋር
በመሆን ለኮሌጁ ችግሮች
ማዕረግ የሚያገኙ የአሰልጣኝ መፍትሔ መፈለግ፣
መምህራን ግዴታና • የኮሌጁን ንብረቶች
ኃላፊነትን በተመለከተ እንዳይወድሙና እንዳይባክኑ

የኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን


ኃላፊነትና ግዴታ ከዚህ
እንደሚከተለው በዝርዝር
ሰፍሯል።
• ለሰልጣኞች ተፈላጊውን • የመጠበቅና በሚመለከት
ክህሎትና እውቀት በማሳወቅ የዜግነት ግዴታ
የሚያስታጥቅና ሰልጣኞች መወጣት፣
ዴሞክራሲያዊ ባህል እንዲያከብሩ • በሥርዓተ ትምህርት
የሚያስችል ስልጠና መስጠት ዝግጅትና ንቁ ተሳትፎ የማድረግ
አለበት። ስልጠና ለሚሰጥበት ሙያ ኮርስ
• በኮሌጅ ግቢና ፕላን ማዘጋጀት እና ኮርሱን
በመሰልጠኛ ክፍሎች ውስጥ የማሰራጨት፣
ሐይማኖት ከመስበክ እና የግል • ከላይበራሪያን ጋር
ሃሳቡን እንዲቀበሉት ሰልጣኞችን በመሆን በቂ ማጣቀሻ መፃሕፍት
ከማስገደድ ተግባር መታቀብ ሪዘርቭ ሆነው እንዲቆዩ ማድረግ፣
አለበት። • ማሰልጠኛ ማቴሪያሎች፣
o በመልካም ስነ ምግባር መታነጽና ቴክስትቡክስ፣ አጋዥ
ሥራን ለማከናወን ተነሳሽነት ማቴሪያሎችን ለኮርስ ማዘጋጀት፣
ማሳየት፣

6
• ለእስታንዳርድ ፈተናዎች o ስለሚሰጠው አገልግሎት
መገምገሚያ መስፈቶች በአስተዳደሩ፣ በሥራ ባልደረቦቹ
ማዘጋጀት፣ እና በኮሌጁ ሰልጣኞች
• በዲፓርትሜንቱ የመገምገም ግዴታ አለበት።
ስምምነት ላይ በተደረሰባቸው o በኮሌጁ የገቢ ማስገኛ ተግባሮች
መስፈርቶች መሰረት ሰልጣኞችን የመሳተፍ ግዴታ አለበት።
መገምገም፣ o ለህብረተሰቡ አስተዋጽኦ
• የሰልጣኞችን ጥርጣሬ በሚያደርጉት ሙያዊ የተለያዩ
ለማስወገድና በኮርሳቸው የጥናትና ምርምር ተግባሮች
የተያያዙ ፕሮብሌሞችን የመሳተፍ ግዴታ አለበት።
እንዲፈቱ ለማስቻል ተስማሚ o ማንኛውም የአካዳሚክ እስታፍ
የምክር አገልግሎት ፕሮግራም አባል የሆነ በሰለጠነበትና
ማዘጋጀት፣ በሚያሰለጥንበት ሙያ አገር
• ከውጤታቸው ጋር አቀፍና አለም አቀፍ ደረጃውን
በተያያዘ ሰልጣኞች የጠበቀ ሳይንሳዊ የምርምር
ለሚያቀርቡት ቅሬታ በቂ ህጎችንና ስነ ምግባርን ያሟላ
ማብራሪያ የመስጠት፣ ምርምር የማካሄድ ኃላፊነት
o ተከታታይ ውጤቶችንና ( አለበት።
በሴሚስተር ) የመጨረሻውን o በእድሜ በጾታ በብሔር ወዘተ
ውጤት በአካዳሚክ ካሌንደር ልዩነት ሳያደርግ ሰልጣኞችን
መሰረት በወቅቱ የማስረከብ በእኩልነት የማስተናገድ ግዴታ
ግዴታ አለበት። አለበት።
አንቀጽ ዘጠኝ ይሰጣል።የሚሰጠው ውሳኔም
የመጨረሻ ይሆናል ዝርዝር
የአቤቱታ ቅሬታ አቀራረብ አፈፃፀሙም በጤና ቢሮ
በሚወጣው መመሪያ መሰረት
የአካዳሚክ ሰራተኞች (አሰልጣኝ
ይወሰናል፡፡
መምህራን) በማእረጉ አሰጣጡ
ላይ ቅሬታ ካላቸው አቤቱታቸውን
ማእረጉ በተሰጠ በ 15 ቀናት
ውስጥ በጽሁፍ ጤና ጥበቃ ቢሮ
አንቀጽ አስር
ማቅረብ አለባቸው ጤና ቢሮም
በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ውሳኔ

7
የአካዳሚክ ማእረግ
አስፈጻሚ አካል

ይህን መመሪያ ተፈፃሚ ለማድረግ አንቀጽ አስራ


በኮሌጁ ደረጃ 5 አባላት ያሉት
አንድ
አንድ ኮሚቴ ይቋቋማል።
የአካዳሚክ ማእረግ
የኮሚቴው ተዋጽኦ (ጥንቅር)
አስፈፃሚ ኮሚቴው
- የአካዳሚክ ምክትል የስልጣን ወሰን
ዲን
የአካዳሚክ ማእረግ አስፈፃሚ
---------------------
ኮሚቴ
------- ሰብሳቢ
1- ቴክኒካል ረዳት I
- የአስተዳደር ምክትል
ዲን 2- ቴክኒካል ረዳት II
---------------------
3- ቴክኒካል ረዳት III
---------- አባልና
ፀሐፊ 4- ረዳት ምሩቅ I

- በአሰልጣኝ መምህራን 5- ረዳት ምሩቅ II


ጠቅላላ ጉባኤ
6- ረዳት ሌክቸረርና
የሚመረጡ ሁለት
አሰልጣኝ መምህራን 7- ሌክቸረር
--------
ማእረግ የሚገባቸውን ሰራተኞች
አባል(ከሁለቱ አንዱ
በመለየት ለኮሌጁ አካዳሚክ
ሴት መሆንአለባት)
ኮሚሽን ለውሳኔ ያቀርባል።
- ማእረጉ ሚታይለት
አንቀጽ አስራ ሁለት
የአሰልጣኝ ምህር
የአካዳሚክ ኮሚሽኑ የስልጣን
የዲፓርትሜንት ኃላፊ - አባል የሆናሉ
ሆኖም ማንኛውም አባል የራሱ የማረግ ወሰን
እድገት ሲታይ በስብሰባው አይሳተፍም፡፡
የአካዳሚክ ኮሚሽኑ ከአካዳሚክ
ማእረግ አስፈፃሚ ኮሚቴ

8
የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ የሚገባቸው ካሉ ማእረጉን
በመመርመር የአካዳሚክ ማእረጉ የሚሰጠው ጤና ቢሮ በመሆኑ
ለሚገባቸው አሰልጣኝ መምህራን ከአስተያየት ጋር ለቢሮው
ማእረግ ይሰጣል በቢሮው ያቀርባል።
ይጸድቃል። ሆኖም በመጀመሪያ
ዲግሪ የሌክቸረርነት ማእረግ

አንቀጽ አስራ ሶስት ሆኖ። የአካዳሚክ ማእረጉም


የሚሰጠው የኮሌጁ ማቋቋያ
የአፈፃፀሙ መመሪያ ደንብ ከጸደቀበት ከጥር 1 ቀን
የሚፀናበት ጊዜ 2001 ዓ/ም ጀምሮ ይሆናል።
ከጥር 1 ቀን 2001 ዓ/ም በኋላ
በኮሌጁ የተሰጠ አገልግሎት ዘመን
በኮሌጁ የተቀጠሩ አሰልጣኝ
ለነባር መምህራን መነሻ
መምህራን ማእረጉን የሚያገኙት
የሚሆነው በዘህ መመሪያ አንቀጽ
በኮሌጁ ከተቀጠሩበት ጊዜ
አምስት ስር በተገለጸው መሰረት
ጀምሮ ይሆናል።

አንቀጽ አስራ አራት

ተፈፃሚነት የሌላቸው ህጎች

ይህንን መመሪያ የሚፃረር ማንኛውም መመሪያ ተፈፃሚነት አይኖረውም

የአፈፃፀም መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ

ይህ አፈፃፀም መመሪያ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል፡

ሕዳር ቀን 2002 ዓ.ም

፡ዶ/ር አብዱረማን ኡስማኤል

የሐረሪ ህ/ብ/ክ/መንግስት

9
ጤና ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ

ጤና ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ

10

You might also like