Professional Documents
Culture Documents
የሚሊዮኖች
ዓርብ ጥር 18 /2007 ዓ.ም
ድምፅ
ነፃነትን፣ፍትህንና እኩልነትን እናውጃለን!አንደኛ ዓመት ቅፅ 1 ቁ 5 ዋጋ 10 ብር የጨለማ ውስጥ ብርቅርቅ ብርሃኖች!
(ዳዊት ከበደ ወየሳ - ከአትላንታ) 11
‹‹የጫካ ሕግ የሆነው
‹ዴሞክራሲያዊ i e w
ማዕከላዊነት (Dem- r v
t e
ocratic central- i n
i v e
ism››እንዳለ ነው›› s
c lu
E x
ዓርብ ጥር 18 /2007 ዓ.ም የሚሊዮኖች ድምፅ አንደኛ ዓመት ቅፅ 1 ቁ 5
2
ነፃነትን፣ፍትህንና እኩልነትን እናውጃለን! ላይም በአብዛኞች ህጻናት ሊጫወቱበት የሚችሉባቸውን ቦታዎች ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡
በመቦረቂያ ዕድሜያቸው ላይ የቁም እስረኛ ሆነው የመኖር መብታቸው አደጋ ውስጥ ወድቋል፡፡
ሜሮናዊነትና አስቴራዊነት
በመብት ማስከበር ጉዳይ ከሲኒማ ቤቶች ጋር የምትገባቸው
ሙግቶች፣እራሷን በትምህርት እና በስልጠና ለማሳደግ የምታደርጋቸው
ጥረቶች ከሁሉም ከሁሉም የህዝብን እንባ በድርጎሽ ለመቀየር
ካልመረጡ አርቲስቶች መካከል አንዷ በመሆኗ ትመሰገናለች
አብይ ርዕስ 4
የግድ ነው፡፡ እነዚህ ፓርቲዎችም በራሳቸው እኛም ጋዜጠኞች ብንሆን፣ ያኔ ‹‹ከሕጎች በላይ የሆነው›› እና
ወጥተው ሳናያቸው በርካታ ችግሮች፣ ድክመቶች፣ እንከኖች፣
ወዘተ. አላቸው፣ ይኖራቸዋልም፡፡ ጥቂት
ሀገርን እና ሕዝብን በሚጎዱ ተግባሮቶች
ላይ መንቀሳቀስ መጀመራቸውን እያየን
‹‹ሕዝብ በበቂ ሁኔታ ሳይወያይበት››
እንደጸደቀ በያኔው ፕሬዚዳንት የተነገረለት
በማይባሉ ውስጣዊ ችግሮችም ተተብትበው ዝም አንልም! ዛሬ የኢሕአዴግ ሥርዓት ሕገ-መንግሥትን ራሱ መንግሥት ለፈለገው
ገና ‹‹ተቃዋሚዎች የመዳከር ዕጣ ፈንታም ይገጥማቸዋል፡፡
ከገዥው ፓርቲ የሚመጣውም ውጫዊ
በምክንያታዊነት
እንደሚብጠለጠለው ሁሉ
እንደሚተቸውና
እነሱም
ዓላማ አንዳንዴ ሲንድና ሲሸራርፍ፣ ከሕጉ
ጋር የሚጣረሱ አፋኝ አዋጆችንም ሲያወጣ
የማዳከም ክፉ እና አሳዛኝ ሥትራቴጂያዊ ከዚህ አያመልጡም! ሥልጣን በጨበጡ ከርሞ … ‹‹ሀገሪቷን ከእኔ በላይ የሚመራ
ብቁ አይደሉም›› ሴራዎችም ሊዘነጉ አይገባም፡፡ ማግሥት በያዙት ሥልጣን ሕዝብን የለም››፤ ‹‹ለሚቀጥሉት 20 ዓመታትም እኔ
ማገልገል እንጂ ራሳቸውንና ጥቂቶችን ነኝ ለዚህች ሀገር የማስፈልጋት››፣ ‹‹እኔ
በግሌ፣ ለእውነተኛ ለውጥ የቆሙ ያለመጥቀም መቆም እንደሌለባቸው እና ከሌለው ሀገሪቷ ትበታተናለች፤ የሱማሊያ
ለእንዳንዱ የሥልጣናቸው ኃላፊነት ተጠያቂ
ብሎ በጅምላ መግለጽ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በራሳቸውም ሆነ
ከእነሱ ውጪ ባሉ ችግሮች ምክንያት በብዙ መሆናቸውን በአንክሮ እናስገነዝባቸዋለን!
እጣ ፋንታ ይገጥማታል›› ወዘተ በማለት
በድፍረት ይናገራል፡፡
ውጣ-ውረዶች፣ ዋጋ መክፈሎችና መከራዎች ያኔ መላቀቅ የለም! ለምን? የኢትዮጵያ እና
ውስጥ አልፈው ዛሬም ድረስ ለሰላማዊ ትግል የህዝቦቿ መከራ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የእኩልነት፣ የነጻነት፣ የፍትህ፣
በግሌ የማላምንበት መቆማቸው በቀላሉ መታየት ያለበት ጉዳይ መቆም ስላለበት፡፡ መንግሥታዊ የሥልጣን
ብልግናንና አምባገነንነትን ከእንጭጩ
የመልካም አስተዳደር፣ የፍትሃዊ የሃብት
አድርጌ አልቆጥረውም፡፡ ክፍፍል፣ መሰረታዊ የሰው ልጆች መብት፣
መቀጨት ስለሚኖርባቸው! ዴሞክራሲ የሰብዓዊ መብት፣ የዴሞክራዊ …እጦቶች
ጉዳይ ነው፡፡ ችግሮች እና ስህተቶች ሲኖሩ ማረሙ፣
ማስተካከሉና ተገቢውን ነገር መምከሩ ወሳኝነቱ
ሕይወት ዘርቶ በነጻነት
መታየት ስለሚገባው! ፍትህ በችሎት
ሲንቀሳቀስ በሥርዓቱ ላይ ከሚነሱ የዘወትር ጥያቄዎች
መካከል ዋነኞቹ ናቸው፡፡ እነዚህና ሌሎች
አሳማኝ ነው፡፡ ይህንን ለማድረግ፣ ችግር አደባባይ ተገልጣ መሰጠት ስለሚኖርባት! በዝርዝር ያልተጠቀሱ ዕጦቶችንና ችግሮችን
ሕዝብ መርጧቸው አለባቸው ወደተባለባቸው ቦታዎች እና አካላት
ቀረብ ብሎ ማየት እና መመልከትም ጉብዝና
…ብዙ ነገሮችን መዘርዘር ይቻላል! በበቂ ሁኔታ ለዓመታት መፍታት ያልቻለ፣
ወይም የተሳነው መንግሥት በምን መለኪያ
መሆኑ አያጠያይቅም፡፡ነገር ግን፣ እንዲሁ ግን ሥልጣን ላይ ወጥተው ሀገርን የማስተዳደር ብቃት አለኝ ሊል
ሥልጣን ይያዙና ያኔ የዳር ተመልካች ሆኖ፤ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ
ዜጋ፣ ለለውጥ እንቅስቃሴ በተለያየ መንገድ
ሳናያቸው ገና ‹‹ተቃዋሚዎች
አይደሉም›› ብሎ በጅምላ መግለጽ በግሌ
ብቁ ይደፍራል? ለዓመታት ታይቶ፣ ተመክሮና
ተፈትኖ ‹‹ከድጡ ወደማጡ›› የሆነውን
ለመርዳት እና ለመደገፍ አንዲትም ጠጠር የማላምንበት ጉዳይ ነው፡፡ ሕዝብ መርጧቸው መንግሥት ሀገር የመምራት ብቃት ዜጎች
በተግባር እንያቸው! ሳያቀብሉ፤ ለእውነተኛ ለውጥ በሚንቀሳቀሱ
አካላት ላይ ትችትን፣ ነቀፌታንና ጥላቻችን
ሥልጣን ይያዙና ያኔ በተግባር እንያቸው!
እንገምግማቸው! ተፈትነው ይታዩ፡፡
እንዴት አምነን እንቀበል? ሀገሪቷንና
ሕዝቦቿን በትክክል ያላማከሉ የኩረጃ
ማዝነብ፣ እንዲሁም አፍራሽ ተልዕኮን ዕቅዶች፣ ሥትራቴጂዎች፣ ፕሮግራሞች፣
እንገምግማቸው! አንግቦ መንቀሳቀስ የሎሌነትና የደካማነት
አንዱ ምልክት አድርጎ መውሰድ ይቻላል፡፡
የተቃዋሚዎችን በዚህ
ላድርገውና ወደገዥው ሥርዓት ሀገር
ገታ አቅጣጫዎች፣ ሙከራዎች ወዘተ. ሀገሪቷን
እና ሕዝቦቿን ቤተ-ሙከራ ከማድረግ በዘለለ
የመምራት ብቃት አለው ወይስ የለውም ምንስ ፈየዱ? የትኛውንስ አመርቂ ለውጥ
ተፈትነው ይታዩ፡፡ በሰላማዊ ትግል መርህ ላይ ቆመው፣
እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ለውጥ ለማምጣት፣
ወደሚለው ግላዊ አስተያየቴ ላምራ፡፡ አመጡ? በብዙሃን ዜጎች ላይስ በተግባር
የሚታዩ የኢኮኖሚ ዕድገቶችን መቼ አጎናጸፉ?
ነጻነትን ለማጎናጸፍ፣ ፍትህን ለማስፈን እንደሚታወቀው ሕወኃት/ኢሕአዴግ ስንቶቹን ከአስከፊ ስደት መታደግ ቻሉ?
ወዘተ. ከልባቸው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ከጫካ ተነስቶ በመራራ ትግል ሥልጣን ከጨበጠ ሥልጣንን የሙጥኝ የማለት የመንግሥት
ፓርቲዎችን እንዲሁ ‹‹አለን›› ለማለት ብቻ 23+ ዓመታት ሆኖታል፡፡ተቃዋሚዎችን ክፉ አባዜ፣ የመድበለ-ፓርቲ ሥርዓቱን የቱ
ከተቀመጡት ጋር በጥቅል ደርቦ፣ በስመ ሥልጣን ሳይዙ ገና ‹‹ሀገር የመምራት ብቃት ጋር መሰረተ?
ተቃዋሚ ብቻ ‹‹ሀገር የመምራት ብቃት የላቸውም›› ብሎ መግለጹ ‹‹ተገቢ አይደለም፤
የላቸውም›› የሚል ታፔላ መስጠት ተገቢ በግሌ አላምንበትም›› እንዳልኩት ሁሉ፤ ለ17 ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፣
ነው ብዬ አላምንም፡፡ በውስጣዊ እና በውጫዊ ዓመታት ትጥቅ ትግል ላይ የነበሩትን ‹‹ነጻ ያሉ እና የሚታዩ ሀቆችን በራስህ አረዳድ
ችግሮች ተወጥረው በመታገል ውስጥ በርካታ አውጪዎች›› በትግላቸው ወቅት ‹‹ሀገር ተገንዝበህ፣ በነጻነት አስበህና አሰላስለህና
አቅምን የሚጎትቱ እና ተስፋ የሚያስቆርጡ ለመምራት ብቃት የላቸውም›› የሚል ታፔላ ግራና ቀኙን በአንክሮ መርምረህ ‹‹በትክክል
ሁነቶች ሊስተናገዱ እንደሚችሉ ዕሙን ነው፡፡ ሊሰጣቸው ይገባል አልልም- በተግባራዊው ሊመራኝ የሚችለውና የሚገባው ይሄ ነው››
ሥልጣን ላይ መታየት ስለነበረባቸው፡፡ ያኔ በል በድፍረት!
ብዙ መውጣት መውረዱ፣ ‹‹ገንጣይ››፣ ‹‹አስገንጣይ››፣ ‹‹ወንበዴ››፣
መንገላታት መተከዙ፣ ተስፋ ቆርጠው ‹‹ህጻናት›› ወዘተ. ሲባሉም ነበር፡፡
በዕምነት ዳግም መነሳቱ፣ በጠበበው በር
በጭላንጭል ማየቱ፣ ለኢ-ሕገ መንግሥታዊ ነገር ግን፣ ገና ከትግል ጥንስሱ
የሚሊ ዮ ኖ ች እን ግዳ 5
ከኢህአዴግ ጋር ለአስር ዓመታት ያህል አብረው ተጉዘዋል፡፡ በመረጨረሻው የሥልጣን ዘመናቸው የመንግሥት ጉዳዮች ኮሙኑኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ
በመሆን አግልገው ነበር፡፡ ከሥርዓቱ ጋር ያላቸው ግንኙነት ከተቋረጠ በኋላ በስደት አሜሪካን ሀገር መኖር ከመጀሩ ጥቂት ዓመታትን አስቆጥረዋል፤ አቶ ኤርሚያስ ለገሠ፡፡
ከተወሰኑ ወራቶች በፊት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ በጣም አነጋጋሪ የሆነውንና ‹‹የመለስ ትሩፋቶች›› የተሰኘውን መጽሐፍ አዘጋጅተው ለንባብ
አብቅተዋል፡፡ የአራተኛው ዕትም የ‹‹ሚሊየኖች ድምጽ›› ጋዜጣችን ላይ የሚሊዮኖች እንግዳ ከሆኑት አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ጋር ባልደረባችን ጋዜጠኛ ኤልያስ
ገብሩ ቃለ-ምልልስ አድርጓል፡፡ የቃለ-ምልልሱን የመጀመሪያው ክፍል እነሆ፡-
ካልተሳሳትኩ ከሀገር ከተሰደዱ በኋላሲሰብከን እና እኛም እንደወረደ ተቀብለን መጽሐፍዎ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ
ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ቃለ-ምልልስ ሲሰጡ ስናስተጋባ የነበረው ምን ያህል ውሸት ሀገራት እጅግ አነጋጋሪ ሆኖ ነበር፡፡
የመጀመሪያዎ ይመስለኛል፡፡ …ለቃለ-ምልልሱ እንደሆነ ትረዳለህ። ለምሣሌ፣ ኢሕአዴግ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጪ ሀገራት
ፈቃደኛ በመሆንዎ በቅድሚያ በ‹‹ሚሊየኖች ከሌላው የሚለየኝ ብሎ ከሚናገረው ውስጥ እውነተኛ ግብረ-መልሱን ቢነግሩን?
ድምጽ›› ጋዜጣ ሥም ለማመስገን እወዳለሁ፡፡‹‹የዜጐች ቀጥተኛ ተሳትፎ›› የሚል ቃል አለ።
የሚገርምህ፣ በዚህ ሀገር በሚካሄድ የዳኝነት እንዳነበብከው የ‹‹መለስ ትሩፉቶች››
እኔም አመሰግናለሁ፡፡ ሥርዓት ብቻ በየቀኑ ከግማሽ ሚሊየን ህዝብ መጽሐፍ ትኩረቱ ተወልጄ ስላደኩባት እና ወግ
በላይ በቀጥታ ይሳተፋል። በዚህ ሂደት መሳተፍ ማዕረግ ስላየሁባት አዲስ አበባ የተጻፈ ነው።
ከመንግሥት ባለሥልጣንነት በገዛ የዜግነት ግዴታ ሆኖ ምንያህል ቀጥተኛ ትኩረቱም ለአዲስ አበባ (ኢትዮጵያ) ወጣቶች
ፈቃድዎ ተነስተው በአሁኑ ወቅት በስደት ተሳትፎ እንዳለ የምትመለከትበት ነው። ነበር። መጽሐፉ ከወጣ በኋላ የታሰበው
አሜሪካን ሀገር ይገኛሉ፡፡ ከሀገር ተሰድዶ ቀርቶ የመላ ኢትዮጵያውያን መወያያ ሆነ።
መኖርን እንዴት አገኙት? ናፍቆቱ … ሌላም ልጨምርልህ፡- በቅርብ ቀን ብዙ አንባቢያን ማጠንጠኛውን ካጣጣሙ
አቶ ኃይለማሪያም
የመንግሥት ዋና
ተጠሪና የኢህአዴግ
ቢሮ ምክትል ሐላፊ
ሆኖ አብረን ሰርተናል።
ከጥንካሬው ለመነሳት
ሐ ይ ለ ማ ሪ ያ ም
የዝርዝር (detail) ሰው
ነው። ከዚህ ተነስቼ
ኃይለማርያም የአንድ
ፉብሪካ ማናጀር ቢሆን
ውጤታማ ይሆን
ነበር የሚል እምነት
አለኝ። የሰው ልጅን
ለመምራት ( Lead-
የሚል የፍላጐት ጥያቄዎች ተዥጐደጐዱ። ership) ግን ቦታው
በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) በኃላ ‹‹ለምን ስለዚህም አልጻፍክም?››
እንደ እውነቱ ከሆነ ከሀገር ርቆ መኖር በፖሊስ ፕሮግራም ላይ አቶ አንዳርጋቸውን
ጉዳትም ጥቅምም አለው። ጉዳቱ ከሀገር፣ ጽጌን ሲያቀርቡት ስለ እስረኛ አያያዝ
ከጓደኛ፣ ከቤተዘመድ… በየጊዜው አለመገናኘት
ስላለው ሁልጊዜም የጐደለህ ነገር እንዳለ
የተሻሉ እንደሆኑ ሲናገሩ ሰምቼ ‹‹አባይን
ያላየ፤ ምንጭ ያመሰግናል…›› ሆኖብኛል።
በመጽሐፉ ዙሪያ ሁለት አይነት
አሰላለፎችን መመልከት ችያለሁ።
አይደለም
ይሰማሃል። በተቃራኒው ከምትኖርበት ሀገር የመጀመሪያው የገዥው መደብ ሃይሎች እና
እና አህጉር አንጻር ቢለያይም ጥቅሞች አሉት። በዚህ ሀገር ጋዜጠኛ እስረኛን ተላላኪዎቻቸው ናቸው። ሁለተኛው መረጃ
ለምሳሌ፣ እኔ የምኖርበት አሜሪካ የሰው ልጅ ላነጋግር ብሎ ወህኒ ቤት ከሄደ መከልከል የሚፈልገው የዴሞክራሲ ሀይሉ ነው።
ሰው በመሆኑ ሊከበርለት የሚገባው ሰብዓዊ አይቻልም። ለእስረኛው ከመንግሥት እና የገዥው መደብ ሐይሎች እና ተላላኪዎቻቸው
እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሳይሸራረፉ ከሚዲያ ተቋማት ደብዳቤ ቢላክለት የእስር እጅግ ከመደናገጣቸው የተነሳ ወደ
የሚከበርበት ነው፡፡ ዜጋ ሆንክም አልሆንክ፣ ቤቱ አስተዳደር መክፈት አይችልም። ሽምጥጥ ያለ ውሸትና ፍረጃ (Charac-
ከአፍሪካ መጣህ ከእስያ እኩል መብት አለህ። ter assassination) ተሸጋግረው ነበር።
ከተወሰኑ ወራቶች በፊት ለንባብ
ለረጅም ዓመታት ኢህአዴግ ውስጥ የበቃው የ‹‹መለስ ትሩፋቶች›› የተሰኘው ወደ ገፅ 12 ይዞሯል
እንደቆየ ሰው ከጠየከኝ ደግሞ፣ ፓርቲው
ፖለቲካ
ፖለቲካዊ ሥነ-ልቦና እና የፖለቲካ ፍልስፍና ይዘት ያላቸው ጽሁፎች የሚስተናገዱበት አምድ ነው፡፡
6
በአቅም በቁርጠኝነትና በዕውቀት ሊፎካከሩት ተከትሎ ምርጫ ቦርድ ተልካሻ ምክኒያቶችን እንደሚገኝ ምንጮች አረጋግጠዋል።… ይህ
የወሰኑ ፓርቲዎችን ከምርጫ ፉክክሩ ውጪ እያግተለተለ እነዚህን ሀቀኛ ፓርቲዎች የተቋቋመው ኮማንድፖስትና ልዩ ግብረኃይል
አድርጎና ብቻውን ተወዳድሮ ለማሸነፍ እየሰራ ከውድድሩ ሜዳ ውጪ ለማድረግ እንገፍ ከመንግስት ትዕዛዝ ሲደርሰው አስፈላጊውን
ነው፡፡ ይህን ተግባር እንዲከውን ከኢህአዴግ እንገፍ ማለት መጀመሩ የሚያሳየው አንድ ሁሉ እርምጃ የመውሰድ ሙሉ ስልጣን
ስለሺ ሐጎስ ተልዕኮ የወሰደው “ምርጫ ቦርድ” የአስመሳይ እውነት፣ እንደሚባለውም ቦርዱ የኢህአዴግ እንደተሰጠው ታውቋል።” የሚሉ ሀተታዎችን
ገለልተኛነት ጭምብሉን አውልቆ እነዚህን አምስተኛ አባል ፓርቲ መሆኑን ነው፡፡ እናገኛለን፡፡ ይህ ምን ማለት ነው?
ፓርቲዎች ከምርጫው የፉክክር ሜዳ ውጭ
ለማድረግ ቀን ከሌት በመቧቸር ላይ ይገኛል፡፡ የሆነው ሆኖ ኢህአዴግ በዘንድሮው ብዙ መመራመር የሚያስፈልግ
እስከዛሬ በተካሄዱ ምርጫዎች ምርጫ ብቻውን ለመወዳደር ወስኗል፡፡ አይመስለኝም፡፡ እነዚህ ተገፍተው ከምርጫ
ኢህአዴግ ህዝቡ እንደማይፈልገው ይወቅ ጠቅላይ ሚንስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ፣ ስለዚህ ዋናው ጥያቄ እንዲህ አይነቱ የሚወጡ ፓርቲዎች እጃቸውን አጣጥፈው
እንጂ የትኛውንም የማጭበርበር ስልት ባለፈው ወር፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለጋዜጠኞች የፈሪ ውሳኔ ከሽንፈት ያድናል ወይ? እንደማይቀመጡ ግልጽ ነው፡፡ በተለይ
ተጠቅሞ እንደሚያሸንፍ ግን ጥርጣሬ በሰጡት መግለጫ ላይ፣ መንግስታቸው ተቃዋሚ የሚለው ነው፡፡ ኢህአዴግ እንዲህም አድርጎ አንድነት ፓርቲ ያሉትን የሰላማዊ ትግል
አድሮበት አያውቅም፡፡ በምርጫ 2007 ዋዜማ ፓርቲዎችን በሶስት ከፍሎ እንደሚያያቸው ምርጫውን መቀልበስ ቢችል እንኳ ይህ አማራጮች በሙሉ አሟጦ ለመጠቀም
ላይ ሆነን የኢህአዴግን ጉልህ ተግባራት ያየን ከጠቆሙ በኋላ “የአጨዋወታቸው ሁኔታ አካሄድ ብቻውን ከሽንፈት እንደማያድነው በቃልም በተግባርም አረጋግጧል፡፡ ከላይ
እንደሆነ የዘንድሮውን ምርጫ አጭበርብሮም ታይቶ ቢጫ ወይም ቀይ ካርድ የሚሰጣቸው መረዳቱን የሚጠቁሙ ምልክቶች አሉ፡፡ ያየነው የሰንደቅ ጋዜጣ ዜና ይህ የአንድነት
እንኳ ማሸነፍ እንደማይችል መገንዘቡን ፓርቲዎች አሉ፡፡” ብለው ነበር፡፡ በወቅቱ ይህን ለምሳሌ ያህል ሰንደቅ ጋዜጣ ከውስጥ አዋቂ አቋም ገዢው ፓርቲን እያባነነው እንደሆነና
ብቻ ሳይሆን፣ ምርጫውን በአሸናፊነት አነጋገራቸውን እንደተራ የአፍ ወለምታ የቆጠሩት ምንጮች አገኘሁት ብሎ ጥር 6 ቀን 2007 አንዳች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቢከሰት
ለማጠናቀቅ ያስቀመጠውን ስትራቴጂ በግልጽ ሰዎች ያሉ ቢሆንም፤ በርካቶች መንግስት ዓ.ም የሰራውን ዜና መጥቀስ ይቻላል፡፡ በጉልበት ለመግታት ያለውን ፍላጎት
ያሳብቃሉ፡፡ እንደሚታወቀው የኢህአዴግ በፓርቲዎች ላይ ሊወስድ ያሰበው ርምጃ እንዳለ የሚያሳይ ነው፡፡ በተለይ “አስፈላጊውን
ተፈጥሯዊ ባህሪም ይሁን የሚከተለው የሚያመላክት ንግግር እንደነበር ተስማምተውበት በዜናው መግቢያ ላይ “በ2007 ዓ.ም ሁሉ እርምጃ የመውሰድ ሙሉ ስልጣን
ውል-የለሽ ርዕዮተ-ዓለም የመድብለ ፓርቲ አልፏል፡፡ አሁን የበርካቶቹ ግምት እውን በግንቦት ወር በሚደረገው ሀገር አቀፍ እንደተሰጠው ታውቋል።” የምትለዋ ዓ.ነገር፣
ስርዓትን ለመሸከም የሚያስችል ትከሻም ሆነ እየሆነ ነው፡፡ አንድነት ለዴሞክራሲና ምርጫ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ ሕገ- ኢህአዴግ የጅምላ እስርና ግድያ ውስጥ
ትዕግስት የላቸውም፡፡ ለኢህአዴግ የምርጫ ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እና የመላው ወጥ፣ ያልተፈቀዱ ማንኛውም አይነት ሕገ- ለመዘፈቅ መቁረጡን የምታሳይ ነች፡፡
ፖለቲካ ማለት ኢህአዴግ ብቻ የሚያሸንፍበት ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የቀዩ ወጥ እንቅስቃሴዎችን የምርጫውን ፀጥታና
“ውድድር” ማለት ነው፡፡ ካለፉት አራት ካርድ ሰለባ ለመሆን የተቃረቡ ፓርቲዎች ደህንነት ከማወካቸው በፊት ፈጥኖ የሚደርስ እንዲህ አይነቱ “ስልጣን ወይም ሞት” አይነት
ምርጫዎች እንደተረዳነው፣ ኢህአዴግ ሆነዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲም ለጊዜው ከቀዩ አዲስ ኮማንድፖስት እና ልዩ ግብረኃይል ፍጹም አምባገነናዊ አካሄድ በአለም ላይ ማንንም
ምርጫን ለማሸነፍ ከማጨበርበር እስከ ካርድ የራቀ ቢመስልም ከታማኝ ምንጮች መቋቋሙን የሰንደቅ ምንጮች ገለፁ።” ይልና ሲያዋጣ አልታየም፡፡የኢህአዴግ አካሄድ ለሀገርና
መግደል ርምጃ ለመውሰድ ወደኋላ አይልም፡፡ እየተሰማ ያለው መረጃ የሰማያዊ ዕጣ ፈንታ ወደ ውስጥ ሲገባ ዜናው “ከምርጫ ጋር ለህዝብ ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለኢህአዴግም
ከነአንድነት የተለየ እንደማይሆን ነው፡፡ ተያያዥነት ባላቸው ችግሮችና በምርጫው ቢሆን አውዳሚ መንገድ በመሆኑ ስርዓቱ
ኢህአዴግ፣ ለዘንድሮው ምርጫ ሂደት ጋር በተያያዘ በሚፈጠሩ ችግሮች ቆም ብሎ ማሰቢያ ጊዜው አሁን መሆኑን
የነደፈውን ስትራቴጂ በግልጽ እየተገበረ ነው፡፡ የአቶ ኃ/ማርያም ማስጠንቀቂያን ላይ መረጃና ማስረጃ ወደማሰባሰብ የተግባር መጠቆም አስፈላጊ ይሆናል፡፡ ሰሚ ከተገኘ!
ስምሪት በመግባት ሥራውን እየሠራ
ማኅበራዊ
ማናቸውም ማኅበራዊ ጉዳዮችን በማህበራዊ ህይወት ላይ ሚና ያላቸው ፍሬ ነገሮች የያዙ ጽሁፎች በዚህ አምድ ይስተናገዳሉ፡፡
7
አማካዩን ፍለጋ
(የብሌን ሳህሉ ጥያቄ፣ የትውልዱ ጥያቄ!)
ም ርጫ 2 0 0 7
ይህ አምድ እናንተ አንባቢያንን ጨምሮ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በምርጫ 2007 ጉዳይ ላይ የሚወያዩበት ነፃ መድረክ ነው፡፡
8
ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የሕግ አማካሪ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ወሰኔ ዳኛ ፀጋዬ ደምሴ
‹‹ሕዝብ ሁሉም የእሱ መሆኑን ‹‹ፍርድ ቤት …በገለልተኝነት ይሰራል ‹‹የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ራስን በራስ ሳንሱር
ማወቅ አለበት›› የሚል እምነት የለኝም›› እንድታደርግ ያስገድዳል››
በምርጫ 2007 ዙሪያ የዚህ ዕትም እንግዶች ያደረግናቸው የሕግ ባለሙያዎች ፀጋዬ ደምሴ
ናቸው፡፡ ጠበቃ ተማም አባቡልጉን፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ረዳት
የፕሬስና የበጐ አድራጐት አዋጆች ስናያቸው ይህም አሉታዊ ተፅዕኖ አለው፡፡
ዳኛ የሆኑትን አቶ ፀጋዬ ደምሴንና በአንድ የግል ድርጅት ውስጥ የህግ
ብዙ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ሲያከራክሩ ነበር፡፡ ህዝቡ እንዲመርጥ ደግሞ የገዢውንም ሆነ
አማካሪ ሆነው በመስራት ላይ ያሉትን ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ወሰኔን ባልደረባችን ተቃዋሚዎች የሚያነሱት መከራከሪያ አለ፡፡ የተፎካካሪ ፓርቲዎችን ጠንካራ እና ደካማ
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እንዲህ አወያይቷቸዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ መንግሥት ሕጉን ሲያወጣ ጐን ምንድን ነው) የሚለውን በሚፈልገው
‹‹በቂ ምክንያት አለኝ›› ብሎ ይከራከራል፡፡ መልኩ ለመራጩ ህዝብ እንዳይደርስ
እንደ ህግ ባለሙያ በግሌ የተረዳሁትን ነው ያደርጋል፡፡ ይህ የግል አቋሜ ነው፡፡ ያ ከሆነ
አምስተኛው ብሄራዊ ምርጫ ለማካሄድ ሂደቱ ተጀምሯል፡፡ ምርጫ የምናገረው፡፡ ደግሞ ህዝቡ የሚመርጠውን አካል ጠቀሜታ
የሚካሄድባቸው የሕግ ማዕቀፎች ምን ያህል ፍትሃዊ ናቸው? እንዳያይ ያደርገዋል፡፡
መምረጥ መብት ነው፡፡ ዴሞክራሲያዊ
ተማም አባቡልጉ ኤልሳቤጥ ወሰኔ የሆነ ሥርዓት መኖሩ ከሚረጋገጥባቸው አንቀፅ 29ኝ ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ
ምክንያቶች ዋነኛው ምርጫ ነው፡፡ ስለዚህ መብትን ሙሉ በሙሉ ልቅ አያደርገውም!
ምርጫን ፍትሃዊ የሚያደርገው አሁን ያሉት የህግ ማዕቀፎችም ይህን ምርጫ ለመምረጥ ደግሞ ወይንም ወይንም ፍጹማዊ አያደርገውም! በተወሰነ
የመራጩ ህዝብ ፍላጐትና ፍትሃዊ ምርጫ ለማካሄድ ብቻ ሳይሆን ዜጎች በሕገ-መንግሥቱ የተቀመጠውን የመምረጥ ይገድበዋል፡፡ ይህን ደግሞ በአዋጅ
መሆን እንጂ የሚካሄድባቸው የሕግ በዕለት ተዕለት የሚኖራቸውን ግንኙነት መብት ለመጠቀም ተስማሚ ምኅዳር ሊኖር ስትመለከተው በጣም ሰፍቷል፡፡ በመርህ ደረጃ
ማዕቀፎች ፍትሃዊነት ብቻ አይደለም፡፡ እና የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመፍታት ይገባል፡፡ የእነዚህ ሕጐች ተፅዕኖ ምንድን ክልከላ በጠባቡ መታየት ነው ያለበት፡፡አንቀጽ
ሁለቱም (ምርጫም ሆነ የሕግ ማዕቀፍት) አልቻሉም፡፡ ይህም የሆነው በሁለት ነው) ለሚለው ጥያቄህ፣ የፀረ-ሽብርተኝነት 29 ደግሞ በነጻ የመናገር መብትን አስፍቷል፡
የሚዘጋጁትና የሚቆሙት ለሕዝቡ እስከሆነ ምክንያቶች ነው፡፡ አንደኛው ሕጎቹ ያሉባቸው አዋጁን በሁለት መንገድ ማየት እንችላለን፡፡ ፡ የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁ ደግሞ የፈለገከውን
ድረስ የሚኖሩት ሕዝብ እስከፈለጋቸው ክፍተቶች ሲሆን ሁለተኛው ገዥው ፓርቲ በመጀመሪያ ይህ አዋጅ ከወጣ በኋላ ከአሁን ወደ እዚያ ውስጥ እንድትከት ይረዳል፡፡
ሲሆን የሚመልሱትም የሕዝቡን ፍላጐት የሕግ ማዕቀፎችን በመሳሪያነት የሚጠቀም በፊት በነበረው ምርጫ ላይ የተሳተፉ የፖለቲካ
ነው፡፡ የሕዝቡ ፍላጐት መሻሻል የሁሉንም በመሆኑ ከይስሙላነት ያለፈ ተግባር ፓርቲዎችም ሆኑ ሚዲያዎች ይህን አዋጅ የፕሬስ አዋጅ አንቀፅ 43/7፡- ላይ
መሻሻል የሚወስን ይሆናል፡፡ የሌላቸው በመሆኑ ነው፡፡ መሰረት በማድረግ ምን ችግር ደረሰባቸው) ‹‹መገናኛ ብዙሃን የሚያወጡት የሕግ
ወይም የደረሰባቸው ነገር በአሁኑ ምርጫ ላይ አውጭ፣ የሕግ ተርጓሚ፣ የሕግ አስፈጻሚን
ሌላው ክፍተት፣ በአንድ በኩል ሕገ-
ፀጋዬ ደምሴ መንግሥቱን ጨምሮ ሌሎች ሕጎች የወቅቱን
ያለውን ሕጉ ራሱ (የሕጉ አገላለፅ በአሁኑ ስም የሚያጠፉ ከሆነ እነሱ እንኳን ‹‹ስማችን
ምርጫ ላይ ምን ያስከትላል)) የሚለውን ለማየት ጠፋ›› ብለው ባያመለከቱም መንግሥት
ማኅበረሰብ ወቅታዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ እፈልጋለሁ፡፡አዋጁ ከወጣ በኃላ ብዙዎች
በመሠረቱ ምርጫን በተመለከተ ይከሳቸዋል›› ይላል፡፡ ካለ ከሳሽ (እነሱ
የተቀመጡ አለመሆናቸው ነው፡፡ የአፍሪካን ታስረዋል፣ ተከሰዋል፣ ያልተፈረደባቸውም
በሕገ-መንግሥቱ ላይ ተቀምጧል፡ ባያመለክቱም የሚያስተላልፈው የሚድያ
ጨምሮ በርካታ ሀገራት ለዴሞክራሲያዊ አሉ፡፡ ብዙ የፕሬስ ድርጅቶች ከገበያ ውጭ
፡‹‹በየጊዜው የሚደረግ ነጻ የሆነ አካል ይከሰሳል)፡፡ ስለዚህ ድርጅቶቹን ተፅዕኖ
ግንባታ በሚያመች መልኩ ሕገ ሆነዋል! ያህንን መሰረት በማድረግ፣ አሁን
ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ይካሄዳል›› ይላል፡፡ ያሳድርባቸዋል፡፡ ነገር ግን በግለሰብ ደረጃ
መንግሥቶቻቸውን አሻሽለዋል፡፡ አብዛኛዎቹ ላይ በሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና
ሕገ-መንግሥታችን ያንን መሠረት በማድረግ ስም ማጥፋት ከተፈጸመ ስሙ እንዲጠፋ
ሕገ መንግሥታቸው ላይም ሆነ ሌሎች ሚዲያዎች ላይ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብዬ
ደግሞ በተወካዮች ምክር ቤት የወጡ የተደረገው ሰው ሊያመለክት ይገባል ይላል፡
አዋጆቻቸው ላይ ያሉትን አንቀጾች ያሻሻሉት አስባለሁ፡፡
ህጐች አሉ፡፡ በዋነኝነት ያንን የምርጫ ሕግ ፡ሚዲያን በተመለከተ፣ የህዝብ መረጃ
በምርጫ ወቅት በተፈጠረባቸው ግርግር
መሰረት በማድረግ በሚኒስትሮች ምክር የማግኘት መብት ታይቶ ሊስተካከል ይገባው
ምክንያትና ፍትሓዊ ምርጫ ለማካሄድ መንግሥት ይህን አዋጅ ሲያወጣ ሕጋዊ
ቤት የሚወጡ ደንቦች አሉ፡፡ ማንኛውም ነበር፡፡ ቅጣቱን በተመለከተም እስከ መቶ ሺህ
የማያስችሉ በመሆናቸው ነው፡፡ … የሆነ መሰረት አለው፡፡ መንግሥት ሀገሪቱን፣
18 ዓመት የሞላው ኢትዮጵያዊ በሕግ ብር እስራት ያስከትላል፡፡ ይህ ደግሞ ትንሽ
ወይንም በፍ/ቤት እንዳይመርጥ ያልተከለከለ ህዝቡንና ዜጋውን ከሽብር የመጠበቅ ኃላፊነት ይብዳል - በግሌ!
ሕገ መንግሥቱ የህጎች ሁሉ የበላይ አለው፡፡ ሆኖም አወጁን መሠረት በማድረግ
ማንኛውም ሰው በምርጫው ላይ መሳተፍ እንደመሆኑ ህዝብ አምኖ ሊገለገልበት
ይችላል፡፡ በሕገ-መንግሥቱም ሆነ በአዋጁ የተደረጉ ነገሮችን መገምገም የዳኞች ሥልጣን የበጐ አድራጐትን 10 በ 90 አዋጅ
ይገባዋል፡፡ ሕገ-መንግሥቱ ስለ አንድ ሀገር ነው፡፡ ዳኛው ሕጉን መሰረት አድርጐ፣ ‹‹በቂ
ላይ የመምረጥ መብትን ያረጋግጣል፡፡ በተመለከተ፣ የውጭ ድርጅቶች በኢትዮጵያ
ቁልፍ እሴቶች የሚያስተምርና የሚደነግግ ማስረጃ አለኝ›› ብሎ ካመነ ይፈርዳል፡፡ ነጻም ውስጥ በሚያደርጉት የፓለቲካ እንቅስቃሴዎች
ካልሆነ ለምርጫ ይቅርና የሀገሪቱን ህዝብ ሊለቅ ይችላል፡፡ አዋጁን መሰረት አድርጐ
‹‹የሕግ ማዕቀፉ ምን ያህል ምቹ አይሳተፍም፡፡ ይህ ማለት ማስተማርም ሆነ
የዕለት ተዕለት መስተጋብር ለመዳኘት የተመሰረቱ ክሶች አሁን ላይ ባለው ምርጫ
ነው/ አይደለም›› ለማለት ሌሎች ህጐችን እንዲመርጡ ማድረግ አይችሉም፡፡
ሳይቻለው ይቀራል፡፡ በሀገራችን ህዝቡ በሚሳተፉት የፖለቲካ ፓርቲዎችም ሆነ ስለ
ማየት አለብን፡፡ ለምሳሌ፣ ‹‹ምርጫውን ሁለተኛው፣ ደግሞ ሀገር ውስጥ ያሉት
ሕገ-መንግሥቱ ላይ እምነት ስለማይጥል ምርጫው በሚዘግቡ የፕሬስ ድርጅቶችን ላይ
የተሳካ እንዳይሆን ላያደርጉ ይችላሉ›› መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ይህም ሁለት ተፅዕኖዎች
ተመሳሳይ ችግሮች ይታያሉ፡፡ የአንድን ህዝብ አሉታዊ በሆነ መልኩ (በሚያቀርቡት ነገር)
ተብለው የሚታሰቡ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ አሁን አሉት፡- አንደኛው፣ የሚያደርጉት ቅስቀሳና
የዕለት ተዕለት መስተጋብር ለመዳኘት ያልቻለ እንዲቆጠቡ ፍርሃትን ሊፈጥር ይችላል፡፡
ግን እያወራሁ ያለሁት ‹‹አንድ ሰው፤ አንድ ማስተማር ዴሞክራሲያችንን ያሳድግልን ነበር፡
ሕገ-መንግሥት ምርጫን ያክል ትልቅ ፋይዳ ሁለተኛው፣ የሕጉን ይዘት ስናይ፣
ዜጋ ለመምረጥ መብት አለው ወይ)›› በሕገ- ፡እኔ ግን መንግሥት እንዳይሳተፉ ከማድረግ
ያለው ሁነት ሊዳኝ አይችልም፡፡ በተለይ አንቀፅ 6 ምንድን ነው የሚለው፡
መንግሥቱ የሚለውን ልመልስ ብዬ ነው፡፡ ይልቅ ሌላ አይነት አማራጮችን ማየት ይችል
- ‹‹አንድ የፕሬስ ድርጅት (ብሮድካስት ነበር፡፡ ጣልቃ በመግባት መቆጣጠር ይችል
እንደ የጸረ-ሽብርተኝነት፣ የመያዶችና የፕሬስ አዋጆችን የመሳሰሉ የሚያደርግ ድርጅት የሚያሰራጨው መረጃ ነበር፡፡ ሁለተኛው፣ በራሳቸው ገንዘብ ነው
አወዛጋቢ ሕጎች በምርጫው ላይ የሚኖራቸው ተጽዕኖ ምንድን ነው? በሚያደምጠው ማኅበረሰብ ላይ የሸብር የሚንቀሳቀሱት፡፡ስለዚህ አስገብቶ መቆጣጠሩ
ተግባር በቀጥታም ሆነ፤ በተዘዋዋሪ ሽብር የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ሀገር በቀሎቹ
ተማም አባቡልጉ ላይ የተደነገገውን ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ
እንዲፈፅሙ የሚገፋፋ ከሆነ ያስቀጣል›› ግን መሳተፍ ይችላሉ፤ ነገር ግን 10% ነው
ይላል፡፡ እንደኔ ማንኛውም የምናደርጋቸው ማስገባት የሚችሉት የሚለው፡፡ የሀገራችን
መብት ይደፈጥጣል፡፡ አዋጁ 38 አንቀጾች
ሁሉም ሰው ራሱን ካወቀበት ዕለት እንቅስቃሴዎች ከዚህ ሊዘሉ አይችሉም! ህዝብ በእንደዚህ አይነት ነገር የመሳተፍ
አሉት፡፡ በጣም ብዙ ነው፡፡ ሌሎች ሕጉ
አንስቶ እየመረጠ ነው ያለው፡፡ ወደፊትም የፈለግከውን ነገር ወደ እዚህ ነገር አቅሙም ደካማ ነው፡፡ ስለዚህ ገቢያቸውን
ያላቸው ሀገራት በቁጥር አነስተኛ አንቀጾች
እየመረጠ ይቀጥላል፡፡ ምርጫው ግን ማስገባት ትችላለህ፡፡ ራስን በራስም ሳንሱር ይጎዳዋል፡፡ ይህም በሥራቸው ላይ የፋይናንስ
ነው ያላቸው፡፡ አዋጁ በፖለቲከኞች፣
ከተፈጥሮ ሕግ (ከመርህ) ጋር የተስማማ እንድታደርግም ያስገድዳል እላለሁ፡፡ ይህ ችግር ያስከትላል፡፡ የፋይናንስ ችግር ደግሞ
በጋዜጠኞችና በዜጎች ላይ ትልቅ ጫናን
ከሆነ ይበለጽጋል፡፡ ካልሆነ ደግሞ ደግሞ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድርባቸዋል፡፡ በሥራቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል፡፡
የሚፈጥር ነው፡፡ አዋጁ በሰላም ወጥቶ
እንደዚያው፡፡ በምርጫችን ላይ ተፅዕኖ ሚዲያው መረጃውን ከማሰራጨቱ በፊት ስለ ያ ማለት ህዝቡን ቢያስተምሩትና ቢያነቃቁት
መግባትን እንኳን አስቸጋሪ የሚያደርግ ነው፡
ሊፈጥር የሚችለው ጉዳይ ይህ ብቻ ነው፡ መረጃው ይዘት እና ስለ አድማጭ/ አንባቢዎች ኖሮ ህዝቡ መብቱን በደንብ ይጠቀም ነበር፡፡
፡ የመያዶችም ሆነ የፕሬስ አዋጆቹ አፋኞች
፡ የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁ ሕገ-መንግሥቱ ማወቅ እንዳለብህ ያስገድዳል፡፡ ከምርጫ ጋር
ናቸው፡፡
ም ርጫ 2 0 0 7
ይህ አምድ እናንተ አንባቢያንን ጨምሮ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በምርጫ 2007 ጉዳይ ላይ የሚወያዩበት ነፃ መድረክ ነው፡፡
9
አቅጣጫ ሲያመሩ ምርጫ አስፈጻሚ አካባቢ ነበር ቤትሽ ለልማት ተፈልጓል ሳሮች እያባረሩ በይ ደህና ዋይ! ደህና
ምስክር አወል ተብሎ የተመደበ የቀበሌው ሰው ‹‹ሰልፉን ተብዬ ነው፡፡ ወደሰፈራችሁ እስከ ልጆቼ ዋይ ! ተባብለው ተለያዩ እናት አለሚቱ
አታፍርሱ ቶሎ ቶሎ ነው ምዝገባው ጥገኝነት የጠየኩት!›› አሉ እንደልቤ ወደ ምርጫ መመዝገቢያ..እናት እንደልቤ
ይደርስሻል›› የሚል ቁጣ አዘል መልዕክት ደስ በሚል እናታዊ ፈገግታ፡፡ ነገር ግን ደግሞ ወደ ዘይቱ ሰልፍ.. እንደልቤም
ሰጣቸው፡፡ እናት አለሚቱም በማሳዘንና ፈገግታቸው በጥገኝነት መጠጋት የሚለው ከዘይቱ መክፈያ ጋር ሲደርሱ በደረታቸው
በፍቅር አይን ‹‹ እባክህን የእኔ ልጅ ከጠዋት ቃል ሃፍረት ዘራባቸውና ፈገግታቸውን የወሸቁትን ቦርሳቸውን አውጥተው ብር
እናት እንደልቤ እንደወትሮው ጀምሬ ቁሜ ነው ያረፈድኩት›› እግሬንም ወዲያው ነጠቃቸው፡፡ ሊክፍሉ ሲሉ ‹‹ መታወቂያ ›› አለች
ሁሉ ሌሊቱን በሃሳብ ሲሸበሩና ሲጨነቁ አመመኝ ፀሐዩም አቃጠለኝ ምናለ ተራዬ አይኗ እንደ እቶን እሳት የሚጋረፍ ገንዘብ
ካደሩ በኃላ ረፈድፈድ ሲል በአካባቢው ሲደርስ ብመጣ)›› አሉት በተማጽኖ ልጁም ‹‹እሱማ ታዲያ ብዙ የለመዱ ተቀባይ፡፡
ወደሚገኘው ሸማቾች ማኅበር አመሩ፡፡ ተማጽኗቸው ገባውና ፈቀደላቸው እናት ነው ማለት ነው) አይ ውቤ በረሃ ስንት
ከዘይትና ከስኳር መጥፋት በተጨማሪም አለሚቱም ከእንደልቤ ጎን ቁጭ አሉና እንዳልተባለበት እንዳልተጠጣበት ዋ! ጊዜ እናት እንደልቤ ቢፈልጉ ቢፈልጉ
ያገኟትን የዕለት ጉርስ ለቤተሰቡ ‹‹እህህሀህህህህህሀ…… አይይ ወገቤን ድሮ የመኳንንቱ ሁሉ መዝናኛ ነበር መታወቂያ ከየት ይምጣ ‹‹የእኔ ልጅ
የሚያበስሉበት መብራት በተደጋጋሚ አሁንስ እርጅናውን አየተጫጨነኝ ነው እንደ አሁኑ ሃብታምና ባለሥልጣን ቦሌ አልያዝኩትም ረስቼው መጣሁ መሰለኝ
እየጠፋ በቤት ውስጥ የመኖር ህልውና መሰለኝ መነሳትም መቆምም አልቻልኩም መዋል ሳይጀምር አንቱዬ ዋ! አይ ጊዜ ….. ውይ አስታወስኩ ልጄ ትላንትና
ላይ የተደቀነባቸውን አደጋ እያብሰለሰሉ ›› አሉ፡፡ ‹‹ ምን እርጅና ነው ብለሁ ነው! ስንቱን ያሳየኛል)›› አሉ እናት አለሚቱ ፊልም ሲከራይ አስይዞት ነው አስታወስኩ!
ሸማቾች ማኅበር ደረሱ፡፡ ለዚሁ ጉልበት ለሚሰበር ዘይት አይደል ይሄ ‹‹ኑ ሰልፉ እየተጠጋ ነው ተነሱና ተጠጉ›› አስታወስኩ! አሉ አንገታቸውን ደፋ ቀና
ሁሉ ሰልፍ ይብላኝ ለዚህ ትውልድ እንጂ የሚል የወጣቱ ድምፅ ጨዋታቸውን እያደረጉ ‹‹እማማ አሁን መታወቂያ
ልክ እንደደረሱ ሁለት ረዣዥም እኛስ በደህናው ጊዜ ቅቤውን ማሩን፤ ማኛ ለአፍታ አኮላሸው፡፡ እንጠጋ እንጂ አንቱ ነው የጠየኮት ካልሆነ ይልቀቁ ለተረኛ ››
ሰልፎችን በቅርብ ርቀት ተመለከቱ…… ፤ጤፉን ፤እንደልብ በልተነዋል፡፡ ይኸው ከዘይቱ ኖት እስኪ እኔም ካልተመዘገባችሁ አለቻቸው ገንዘብ ተቀቧይዋ ‹‹እረ ተይ
እናት እንደልቤ‹‹የትኛው ነው የዘይቱ ለልጄ ግን ወጥ ላይ ጠብ የማደርግለት አትመርጡም እየተባልን አይደል ልጄ ተይ እሺ አሁን ልውሰድና በኃላ
ሰልፍ)›› ሲሉ ቁጣም ንጭንጭም ዘይት ታጥቷል›› አሉ በምጸት ንግግር ልመዝገብና ደግሞ ወደ ጉልቴ ሄጄ ትንሽ አመጣለሁ እባክሽ ይህን ሁሉ ሰዓት እዚህ
የተቀላቀለበትን ጥያቄ ለተሰለፈው ‹‹ ግን እርሶ እንዴት የታደሉ ሰው ኖት) ገበያ ቢቀናኝ አሉ ሃዘን በተቀላቀለው ቅላጼ ተጎልቼ ባዶ እጄን አልመለስ እረ ተይ
ህዝብ አቀረቡ፡፡ በሁለቱም መስመር ላይ ሲናገሩ አንዳችም ፍርሃት አይታይቦትም ‹‹ምን የሚመረጥ አለ ብለሽ ነው፡፡ ትላንት ››ሲሉ ለመኑ፡፡
ከተሰለፉት ሰዎች መካከል ብዛት ያላቸው እኮ›› አሉ እናት አለሚቱ በአግራሞት ማታ ከዩንበርስቲ ተመርቆ ሥራ ፈቶ ቤት
እናቶች ሲሆኑ አልፎ አልፎ ወጣቶችም የእንደልቤን ፊት እየተመለከቱ ‹‹እንዴት የሚውለው ልጄ ማታ 3 ሰዓት ሲሆን ነገር ግን ገንዘብ ተቀቧይዋ
ይታያሉ፡፡ ‹‹ይሄኛው ሰልፍ የምርጫ ካርድ ደፋር አልሆንም ስንቴ ልቤ አሯል መሰለሽ የአማሪካ ራድዮ ከፍቶ ይከታተላል፡፡ ታድያ በሃሳቧ ፀናች እናት እንደልቤም ተስፋ
ለመውሰድ ነው፤ ያኛው ሰልፍ ደግሞ ለእኔ የጃንሆይና የደርጉ ጊዜ ይሻለኝ ነበር›› መንግሥት ሆኖ ለመግዛት የሚመጡትን በመቁረጥ ስሜት ነጠላቸውን እያጣፉ
የዘይት ነው›› አሉ ሌላኛዋ እናት በምሬት፡ አለች እንደልቤ ወደኃላ ያለፈውን ጊዜ አስመረጭ ቦርድ አግዳለሁ እያለ ሲያወራ ክፍሉን ለቀው ወጡ ‹‹አይምረጡኝ ! ልቤ
፡ ‹‹ድንቄም ምርጫ! መምረጤ ከሰልፍ ለማስታወስ እየሞከረች ‹‹እዲያ ከደርግስ ነበር፡፡ አቤት አነጋገር አቤት ለዛ እንዴት እንዳረረ እንደው ማን ባየልኝ ተሰልፌ
ላያድነኝ ለምንድን ነው የምመርጠው)›› አሉ ይሄው ይሻላል መሰለኝ አንቺው›› አለች ነው ፖለቲካውን የሚያብጠረጥሩት በይ ) የምመርጠው ተሰልፌ ዘይት እንድገዛ
እናት እንደልቤ የልባቸውን አውጥተው፡፡ እናት አለሚቱ ‹‹አንቺ ደግሞ እንዲያው ደግሞ በስልክ እያገናኙ ያሟግቷቸዋል ምን ነው? አሁን እኮ ማን ይሙት በምርጫው
ዝም ብለሽ ነው በደርጉና በጃንሆይ ጊዜ አለ የእኛ ሃገር ራዲዮኖች እንደዛ ቢሆኑ ምዝገባው ሰልፍ ብሆን ዝም ብለው
ሰልፉን የሚያስተባብሩት እንደዚህ ሰልፍ ነበረ እንዴ) እንደፈለግን በይ ከጠዋት እስከ ማታ ለዛ የሌለው ዘፈን ይመዘግቡኝ ነበር! አቃጣሪ ሁላ የት ሂጄ
የቀበሌው ሰዎች በንዴት! እናቶች ደግሞ አልነበረ ስንዴና ስኳር ስንወስድ የነበረው) ሲያዘፍኑና ሲለፈልፉ ከሚውሉ ›› አሉ ልኑር?›› እያሉ እያጉተመተሙ ብቻቸውን
በፍርሃትዞረው አፈጠጡባቸው፡፡ ‹‹አንቱ ዘይትም ቢሆን እድሜ ለሃገሬ ገበሬ እንጂ እንደልቤ ፍፁም ሚዛናዊ በሆነ ንፁህ ህሊና የግቢውን ቅጥር ለቀው ወጡ፡፡
ሴትዮ ምን አለ የሚናገሩትን ቢያውቁት፤ መቼ ወተትና ቅቤው፤ ንጉና ሰሊጡ ከማሳ እነሱስ በመጡ ግን ከዘይት ሰልፍ ፤ከታክሲ
ከመንግሥት ጋር ተጣልተው እስር ቤት ሰልፍ ያድኑናል) q$ም ነገር አላቸው) ከበሩ እንደወጡ ዋናውን
ጠፍቶ ነው፡፡ እንዲህ እንደአሁን ተሰልፌ
እንዳይገቡ፤ ለልጆችዎ ሲሉ እባኮዎትን የኮብልስተን መንገድ ይዘው ቁልቁል ሲጓዙ
ፀሐይ ቅንጥ ቅንጤን የሚያዞረኝ በይ)››
ዝም በሉ!›› አሏቸው፡፡ እናት አለሚቱ q$M ngRS x§cW መሰል ተፈንቅላ የወጣች አንድት ኮብልስቶን
ፍርሃት በተቀላቀለበት የሹክሽኩታ ድምፅ፡ ‹‹ እሱስ ልክ ነሽ የዛኔ ሁሉም ነገር መንግሥትና ያ አስመራጭ የሚባለው ድንጋይ እግራቸውን መትታ መሬት ላይ
፡ ‹‹አንተ ልጅ ወረፋየ ከአንተ ቀጥሎ ጤና ነበር ይኸው ዘይቱንም እንውሰደው ሊበታትኗቸው ነው እንጂ ለሃገሬ ህዝብ ዘፍፍፍፍፍ አደረገቻቸው፡፡ ሰው አየኝ
ነው፡፡ ፀሐዩን አልቻልኩትም ከቶ በስንቱ እንጂ ጉልበት የሚሰብርና ለበሽታ እሰራለሁ እያሉ ሲያወሩ ሰምቻቸው ነበር አላየኝ በሚል ሃፍረት ደመ ነፍሳቸውን
ልቃጠል፡፡ ደሞ እዚህም መጥቼ በፀሐይ የሚዳርግ ነው መድረሻ ማጣትና ድህነት ግን ምን ዋጋ አለው በየት በኩል ተሩጦ አፈፍ ብለው ተነስተው ዙሪያ ገባውን
ልንደድ)›› እያሉ እያጉመተመቱ ከጽዱ ነው እንጂ ቅቤውንማ አሁንም እየበሉት ››፡፡ ቃኘት ቃኘት አድርገው ‹‹እህህህህህ ኤድያ
ሥር ካለው ሳር ቁጭ አሉ፡፡ ውሃ በመሰለ መኪና እየተንፈላሰሱ ቤተ- ይህ መንገድ ነው? የእንቧይ ካብ?›› ብለው
መንግሥት የመሰለ ቤት ሰርተው የንጉስ ‹ቁጭ ብለው ያወራሉ እንዴ ) አለ በራሳቸው ፈገግ ብለው መንገዳቸውን
እናት አለሚቱ ብዙ ከመቆማቸው ኑኖ የሚኖሩ አሉ›› አሉ እናት አለሚቱ ወጣቱ የቀበሌ ሰው በይ እስኪ እንነሳና ቀጠሉ፡፡
የተነሳ ተስፋ በመቁረጣቸው ‹‹ወ/ሮ በሰፈራቸው ደልቷቸው የሚኖሩትን አንቺም ተመዝገቢ እኔም ዘይቴን ይዤ
ማዘንጊያ ተራዬ ሲደርስ እመጣለሁ ትንሽ እልሂድ አሉ ሁለቱም ከተቀመጡበት ቸር እንሰንብት!
ባለወቅት ሰዎችም በዓይነ ህሊና እየሳለች፡
አረፍ ልበል›› ብለው ወደ ወ/ሮ እንደልቤ ፡እኔስ ትውልዴም እድገቴም ውቤ በረሃ እየተነሱ ከቀሚሳቸው ጋር የተጣበቁትን
ሀሳቤ
ሀሳብ አለኝ የሚል ማንኛውም ሰው ለሚሊዮኖች ድምፅ በሚልከው ጽሁፍ ይህ አምድ ተሰጥቷል፡፡
11
(የጭቦ አምላክ እንዲሉ - ከታሰርኩ በእሳት የተፈተነው ህሊናቸው በቀላሉ (እዚህ ላይ አንድ ገጠመኝ እንጨምር)
በኋላ - እዛ እስር ቤት ውስጥ ስለሟቹ ጉዳይ ለመንበርከክ እምቢኝ አለ። ዋሽቶ እና ቀጥፎ
በቅርብ የሚያውቁ ጓደኞቹን አግኝቼ፤ ጭራሽ ከመኖር ይልቅ እውነትን ተናግሮ መታሰርን በአንድ ወቅት ውጭ አገር መጥቶ
ሌላም ሌላም ሚስጥር ጨመሩልኝ። በታሰርኩ መረጡ። ህሊናን ሸጦ ክብርን ከማዋረድ ከነበረ “ጋዜጠኛ” ጋር ሙግት ገጠምን።
(ዳዊት ከበደ ወየሳ - ከአትላንታ) በሳምንቱ ፖሊስ አዛዡ ጋር በድጋሚ ቀርቤ ይልቅ - አንገታቸውን ቀና አድርገው - ስሜ ስሙ ነው - ከነአባት ስሜ። ከእውነት
ስነጋገር፤ “እኛ እኮ ይሁን ብለን እንጂ፤ በድቅድቁ ጨለማ ውስጥ የሃቅ ችቦን አበሩ። የግስጋሴ ጎዳና ወጥቶ በኮሮኮንቹ መንገድ ላይ
ከእለታት በአንዱ ቀን… በወረዳ ሌላም ሚስጥር እናውቃለን” በማለት እነሆ በነዚያ ድቅድቅ ጨለማዎች ውስጥ፤ ጉዞ ሊጀምር ሲል ዳግም ተገናኝተን። በሃሳብ
24 ውስጥ እስረኛ ነበርኩ። የእስሩ መነሻ እነዛን ሚስጥሮች እንደተጨማሪ መረጃ ለአይናችን ብርሃን ለእግራችን መንገድ ተፋጨን። ከፕሬስ ህልውና እስከ ጋዜጠኝነት
በአካባቢው የሚገኝ አንድ ወጣት በፖሊስ አድርጌ ወደፊት በፍርድ ቤት እንደምከራከር ሆነውን፤ እያየን እንድንራመድ ረዱን። ፍልስፍና ድረስ ብዙ ተሟገትን። በመጨረሻ
ተደብድቦ ስለመገደሉ በጻፍኩት ጽሁፍ የተነሳ ስገልጽለት - ተረጋግቶ ሊያረጋጋኝ ሞከሩ። ሆዳቸው ሳይሆን ህሊናቸው ስላሸነፋቸው - ግን … “ስማ ሞክሼ” አለኝ። ጆሮዬን ሰጠሁት።
ነው። መርማሪ ኮሚሽኑም ሆነ መርማሪዎቹ በሚቀጥለውም ቀን ስፈታ - እኔ ሳልሆን በውርደት ከመኖር ይልቅ በክብር መታሰርን
የሚሉኝ፤ “እኛ ካንተ ምንም ጉዳይ የለንም። እውነት እንደተፈታ በመቁጠሬ ደስ አለኝ።) መረጡ። ይህ ራሳቸውን ያስከበሩበት ክብር “ሞክሼ አንድ ነገር ልንገርህ። እኔ
እኮ አገር ቤት ገብቼ ለመኖር መንገዱ -
አንድ እና አንድ - ቀላል ነገር ነው።” አለኝ።
የሚሊ ዮ ኖ ች እን ግዳ 12
ለምሣሌ፣ ጌታቸው ረዳ የሚባል ሰው ቀጣዩን መጽሐፌንም በጉጉት እየጠበቁት መጥቀስ የማልፈልገው የኦህዴድ የኢህአዴግ መሰረታዊ ባህሪ እና
በአሜሪካን ድምፅ ገብቶ ‹‹ባለቤቱ አስቀድማ እንደሆነ ነግረውኛል። የፖለቲካ እስረኛ ሚኒስትር አፍ አውጥቶ ‹‹ከመቀበል ውጭ መርሆ ተቀይሯል የሚል እምነት የለኝም።
አሜሪካ ስለነበረች አስገድዳ አስቀረችው›› ለሆነው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ አማራጭ የለም›› እንዳለ ነግረውኛል። መንግሥታዊ ፓሊሲዎች እና ስትራቴጂዎች
ብሏል። እግዜር ያሳይህ፣ ባለቤቴ ወደ ፓርቲ ምክትል ፕሬዚደንትና የሕዝብ እንዳሉ ናቸው። ድርጅቱ የሚመራበት ዘር
አሜሪካ የመጣችው እኔ ከመጣሁ ሁለት ግንኙነት ኃላፊ ለነበረው አቶ አንዷለም ከጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ ላይ የተሞረኮዘ አደረጃጀት አልተቀየረም።
ዓመት በኋላ ነው። የሚገርምህ፣ እነዚህ አራጌ አጋርነቴን በማሳየቴ አክብሮታቸውን ጋር በቅርበት እንደመስራትዎ የእሳቸውን
ፀረ-ዴሞክራሲ ሀይሎች መጽሐፉን ነግረውኛል። [አቶ ኤርሚያስ፣ ከመጽሐፉ መንግሥታዊ አመራርነት በትክክል እንዴት
ተረባርበው ቢገዙትም አስተያየት መስጠት ሽያጭ 20 በመቶውን ለአቶ አንዷለም ያዩታል?
አልቻሉም። በአሜሪካን እና በእንግሊዝ አራጌ አጋርነታቸውን በማሳየት 95 ሺህ አቶ ኃይለማሪያም የመንግሥት ዋና የጫካ ሕግ የሆነው ‹‹ዴሞክራሲያዊ
የሚገኙት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ብቻ ብር በቅርቡ ሰጥተዋል] በዚህ አጋጣሚ ይህ ተጠሪና የኢህአዴግ ቢሮ ምክትል ሐላፊ ሆኖ ማዕከላዊነት (Democratic central-
ከመቶ በላይ ገዝተዋል። ወደ ሀገር ቤት የሆነው በእኔ ሳይሆን በኢትዮጵያ ህዝብ አብረን ሰርተናል። ከጥንካሬው ለመነሳት ism›› እንዳለ ነው። ሙስና እና ፀረ-
ሌላውን ከልክለው በገፍ ሲያስገቡ የነበሩት በመሆኑ ምስጋናውን መውሰድ ያለበት ሐይለማሪያም የዝርዝር (detail) ሰው ዴሞክራሲያዊነት የሥርዓቱ ዋነኛ መገለጫ
እነሱ ናቸው። ይህም ሆኖ ‹‹ቄሱም ዝም፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው። እባክህን አድርስልኝ። ነው። ከዚህ ተነስቼ ኃይለማርያም የአንድ ነው። ተቃዋሚዎችን እንደ ጠላት በመፈረጅ
መጽሐፉም ዝም›› እንደሚባለው ሆነዋል። ፉብሪካ ማናጀር ቢሆን ውጤታማ ይሆን ጠባቦች፣ ትምክተኞች ማለት የነበረና ያለ
አቶ መለስ በሕይወት ቢኖሩና ነበር የሚል እምነት አለኝ። የሰው ልጅን ነው። ኢትዮጵያ ፍትህ የተረገጠባት ሀገር
በበኩሌ እነዚህ ሀይሎች በይዘቱ መጽሐፍዎን ቢያነቡት ምን ይሰማቸው ነበር ለመምራት ( Leadership) ግን ቦታው ሆናለች። የሲቪክ ማኅበራት፣ የፕሬስ፣ የፀረ-
ላይ ቢከራከሩ ደስ ይለኛል። የአዲስአበባ ብለው ያስባሉ? በመጽሐፍዎ ውስጥ ስማቸው አይደለም። መሪ ለመሆን የራስህ ርዕይ ሽብርተኝነት አዋጅ እንዳለ ነው። ስለዚህ
መሬት የተዘረፈው ‹‹መንግሥታዊ ሌብነት›› በጉልህ ከተጠቀሱት ባለሥልጣናት መካከል ሊኖርህ ይገባል። መሪ ለመሆን ውሣኔ ሠጪ ጠለቅ ብሎ ላየው ሰው በአቶ መለስ ጊዜ
ስለተፈፀመ ነው። መመሪያ ቁጥር አንድ፣ መጽሐፉን አንብበው ያደረስዎት ገንቢም መሆን አለብህ። መሪ ለመሆን ማንንም ይሻል ነበር ብሎ ማለት አይችልም።
ሁለት፣ ሶስት፣ ‹‹ሁከት ይወገድልኝ›› አዋጅ ሆነ አሉታዊ ምላሽ አለ? ካለ ቢጠቅሱልን? መምሰል ሳይጠበቅብህ በራስ መተማመን እርግጥ አቶ መለስ የሥልጣን ጥማቱ
በዋነኝነት የሚጠቀሱ ናቸው። የእምነት ሊኖርህ ይገባል። መሪ ለመሆን ችግሮችን እየተነፈሰ በመሄዱና ሙልጭልጭ ሳሙና
ተቋማት ችግር የገጠማቸው በኢህአዴግ አቶ መለስ ዜናዊ በሕይወት ኖሮ በመረዳት የመፍትሔ ሐሳቦችን ማመንጨት ስለሆነ ይገለባበጣል። ችግር ሲፈጠርም
ጣልቃ ገብነት ነው። መጅሊሱን ጠፍጥፈን መጽሐፉን ቢያነበው፣ የሚያውቀውን ያስፈልጋል። መሪ ለመሆን ከአድርባይነት በሌላ ላይ ያላክካል። የአሁኖቹ ይህን
የፈጠርነው እኛ ነን… ወዘተ. እነዚህ ነገር ስለጻፍኩ ብዙ ይገረማል ብዬ የተላቀቀ መሆን ያስፈልጋል። ኃይለማርያም ጥበብ በደንብ የተማሩት አይመስለኝም፡፡
ሰዎች በዚህ ዙሪያ ትንፍሽ አላሉም። አላስብም። ጋዜጠኞች ቢጠይቁት ግን የእነዚህ ሁሉ ባለቤቶች አይደለም።
እንደተለመደው ‹‹አዲስ ዘመንንና አዲስ ከአቶ ኤርሚያስ ለገሠ ጋር
ሁለተኛው አሰላለፍ መረጃ የሚፈልገው ነገርን እንደማላነባቸው ሁሉ ይህንንም ከአቶ መለስ በኋላ ያለው ኢህአዴግ የተደረገውን ቀጣይ ቃለ-ምልልስ
ነው። ይሄ ሀይል መጽሐፉን ካነበበ በኋላ አላነበብኩትም›› በማለት የበታችነት ወደጫካ ማንነቱ በመመለስ በወደኃይል በሚቀጥለው ሳምንት ይቀርባል፡፡
የመቆጨት ስሜት ታነብበታለህ። አዲስአበባ ስሜቱን ለመደበቅ የሚሞክር ይመስለኛል። እርምጃ ይበልጥ እየገባ ያለበት ሁኔታ
ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያም በሚጠሏት ሰዎች መኖሩ የሚገልፁ ወገኖች አሉ፡፡ እውነት
እጅ ወድቃለች ሲሉ ትሰማለህ። እስከ ሌሎች ባለሥልጣናት ተረባርበው ነው? ከሆነስ ዋነኛ ምክንያቱ ምንድን ነው?
አሁንም ድረስ መወያያ አድርገውታል። እንዳነበቡት ሰምቻለሁ። አንድ ስሙን
ሕዝብና መንግሥት 13
ሂስ ግለ-ሂስ እና
ይቅርታ በሕወሐት ፖለቲካ
ይህ የመረጋገም ስትራቴጂ የድርጅት ውጦ በዳዩን ይቅርታ የሚጠይቅበት ሆና ሊገጥማት ከሚችለውና ከተዘጋጀላት የመከራ
ሕልውናዬን ጠብቆ እዚህ አድርሶኛል ለሚለው ዳግም ተስራች፡፡ስለሆነም ሕወሐት እራሷ ገፈት ቢያቀምሷትም፤ውስጣዊ እምነትን፤
ሕወሐት ትርጉም እንደሚኖረው እንረዳለን ባወጣችው ሕግ የተካሄደውን ምርጫ እንደ ነፃነትን እና ሞራልን የሚገፍ ጨዋታ
ነገር ግን የሐገር እና የህዝብ ስልጣን በእጁ አሜሪካኑ ላስቬጋስ እና እንደጣሊያኑ ሲሲሊያ እንደሆነ ከቀደሙት አይታ የማስተዋል
ነው እና ይህ ስልት ለሀገር እና ለሕዝብ ምን ጉልበታም ቁማርተኞች፤ አሸናፊዎቿን እድል ነበራት እና በዚህ ይቅርታ በተባለ
ጥቅም አመጣ ብለን ለመጠየቅ እንገደዳለን፡፡ በሞትና በጭንቅ ጎዳና በማሳደድ ያወጣችውን ቁማር ተሳታፊ ላለመሆን በጽናት ቆመች፡፡
ወርቅነህ ማሞ ተሰማ ሕግ ጣሰች፡፡በዚህም ምክንያት ከማሸነፋቸው
ቀደም ብዬ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት ውጪ ምንም አይነት በደል ያልነበረባቸውን ይህ ጽናቷ በየጊዜው ተጨማሪ ግፍ
የሕወሐት የግምገማ ታሪክ ከደደቢት በረሀ የቅንጅት አምራሮች ደገፊዎች እና አባላት እና በደል ቢወልድም የምትወዳቸው እህትና
የጀመረ እንደመሆኑ በርካታ የመወነጃጀል በግፍ አሰረች፡፡ ሕግ ጥሳ ንፁህንን በግፍ ወንድምቿን፤ እጮኛዋን፤የቅርብ ዘመድ እና
እና የመጠላለፍ ታሪኮች እንደሚኖሩት እና በገፍ ያስረቸው ሕወሐት ለመፍታት ወዳጅ ጓደኞቿን የማየት በነሱም የመጐብኘት
እሙን ነው፡፡ ካልተሳስትኩ በዚህ የታሪክ ሲሆን ግን ሕግ መጣስ ይችግረኛል አለች፡፡ መብቷን የገፈፈ ቢሆንም፤ የዘወትር ስንቅ
ሂደት ውስጥ በሰፊው ሕዝብ ጆሮ በመግባት በዚህ ሳቢያ ካሳና ይቅርታ ይገባቸው የነበሩ የማቀበል ተግባር እድሜያቸው በጋፍና ጤና
የታምራት ላይኔ ሂስ እና ግለ ሂስ እስረኞች በሕዝብ እና በሀገር ላይ ባደረሰው ባጡት ወላጆቿ ትከሻ ላይ መውደቁ የህሊና
የመጀመሪያው ይመስለኛል፡፡ ግፍ እና በደል መጠን መቀጣት ለነበረበት እረፍት ቢነሳትም፤ በራሷ ላይ እለታዊ
ስርአት ይቅርታ እንዲጠይቁ ተደረገ፡፡ ይህ እና እጅግ ጥብቅ የሆነ የህክምና ክትትል
ይህ የግምገማ ስልት በእኔ እምነት ሁላችንም የምናውቀው እና የቅርብ ጊዜ የሚያስፈልገው የጤና እክል ገጥሟት፤
መስሪና ጉልበታም ሆኖ ድርጅቱን በባለቤትነት ታሪካችን በመሆኑ የይቅርታውን ሂደት ተገቢውን ሕክምና በወቅቱና በተገቢው
ይዞ ለሚወጣው ቡድን ካልሆነ በስተቀር ለመተንተን አልሞክርም፡፡ ነገር ግን ይህ ጊዜ ማግኘት ባትችልም፤ ይልቁንም
ቀልድ የሚመስል የታሪክ እውነት በሀገሪቲ ሞቷን በሚመኙ የማርሚያ ቤቱ ነርሶች
የ ሕ ወ ሐ ት ለሀገር እና ለህዝብ ምንም ፋይዳ የሌለው
ስለመሆኑ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር የተቃራኒ ፖለቲካና ፖለቲከኞች ላይ ጥሎ አጅ የመታከም ግዴታ ቢወድቅባትም፤
ባለስልጣን ሆኖ በሰብአዊ ታምራት ላይኔ የተመዘነበትን መስፈርት ያለፈው ጠባሳ አለና እሱን ማስታወስ ተገቢ
ይመስለኛል፡፡
የመማር መብቷ ከመገፈፉም በላይ የሚነበብ
መፅሐፍ እንዳይገባላት ብትከለከልም፤ እራሷ
ማየት ብቻውን ጥሩ ማስያ ነው ብዬ
ፍጥረት ላይ የአካል እና አምናለሁ፡፡ ይህ ሰው ከስልጣን በመውረጃው በተለያዩ አታጣሚዎች እንደ ገለጸችው
ዋዜማ በመረጋገሚያው መድረክ ላይ እሱም የሀገሪቷን ሕዝቦች ከዳር እስከዳር ሌሎች እስረኞች እንዳይቀርቧት ቢደረግም፤
የሞራል በደል አድርሶ ሆነ እረጋሚዎቹ መዘወሪያ ነጥባቸው አነቃንቀው አንድ ቋንቋ ያናገሩ የፖለቲካ በአጭሩ ርዕዮት በእስር ቤቱ ውስጥ በድጋሚ
አመራሮች የይቅርታ ፎርም ሞልተው ከወጡ የታስረች ቢሆንም ከስርአቱ የቁማር ይቅርታ
የተወነጀለ አንድም ሰውየው በሰብአዊ ፍጥረት ላይ ያደረሰውን
ግፍ፤ ያፈስሰውን ደም እና ያጠፋውን በኃላ ወደ ቀደመ የሞራል ልዕልናቸው ይህንን ሁሉ ግፍ መቀበልን መርጣ በአቋም
ሰው አላውቅም፡፡ሌላው የሰው ሕይወት የሚጠቃቅስ አልነበረም፡፡ ለመመለስ ምን ያህል ጊዜ ፈጀባቸው?
በእርግጥ ይህንን የይቅርታ ፎርም የሞሉ
እና በእምነቷ ፀንታ ባልሰራችው ወንጀል
ከተወሰነባት የአምስት አመት ፍርድ ሶስት
የግምገማው ነጥብ ባከማቸው ቁሳዊ ሀብት
ቀርቶ እንዲህ ያለው እና በላሰው የስኳር መጠን የተገደበ ነበር፡፡ በሙሉ ወደ ቀደመ በራስ የመተማመን አመት ከሰባት ወራት በዚህ ሁኔታ አሳለፈች፡፡
ይህ ነው እንግዲህ የሕወሐት ግምገማ ለራሱ መንፈስ ተመልሰዋል? አንድ ሆነው በምርጫ
ወንጀለኛ ለስርአቱ ካልሆነ በቀር ለሐገር እና ለህዝብ ረብ የለሽ ተሳትፈው አንድ ሆነው ታስረው፤ ሲወጡ በስርአቱ ወይም ርዕዎት
ብዙ መሆን የፈለጉበት፤ ወደቀድመ እናት ሲፈረድባት ከተጠቀሰው የሕግ አንቀጽ አንፃር
አልመች ብሏል ተብሎ ነው የሚያስኘው፡፡የሕወሐት ባለስልጣን ሆኖ
ድርጅታቸው መመለስ ወይም አዲስ ከአምስት አመቱ የእስር ጊዜዋ ‹‹በማረሚያ
በሰብአዊ ፍጥረት ላይ የአካል እና የሞራል
ሲገመት ወይም በሌላ በደል አድርሶ የተወነጀለ አንድም ሰው ፓርቲ ለማቋቋም የመገደዳቸው፤ ምንጭ
መተማመን የማጠታቸው ምክንያት ይህ
ቤቱ››መቆየት የሚገባት ሶስት አመት ከአራት
ወር ብቻ ሆኖ አንድ አመት ከስምንት ወር
አላውቅም፡፡ ሌላው ቀርቶ እንዲህ ያለው
በማናቸውም ምክንያት ወንጀለኛ ለስርአቱ አልመች ብሏል ተብሎ የሞሉት የይቅርታ ፎርም ያስከተለባቸው በአመክሮ መነሳት የነበረበትና ይኽም ጊዜ
የሞራል ስብራት አንዱ ምክንያት ሆኖ የሚያበቃው ባለፈው ጥቅምት 14 ቀን 2007
የማጥቃት እርምጃ ሲገመት ወይም በሌላ በማናቸውም ምክንያት
የማጥቃት እርምጃ ሲወሰድበት የሚገለጥበት ሊጠቀስ አይችልም ብሎ የሚከራከር ይኖር የነበረ ቢሆንም ይህንን መፈፀም ለስርአቱ
ይሆን? ሽንፈት ሆኖ በመቆጠሩ እሷን ማሸነፍ
ሲወሰድበት የሚገለጥበት የጥፋት መዝገብ ሁሉም ባለስልጣናት
አስፈላጊ ነው የሚል አቋም የተያዘ ይመስላል፡፡
እንደተዘፈቁበት የሚገመተው የሙስና
የጥፋት መዝገብ ወንጀል ነው፡፡ ከዚህ አንፃር ይህ የይቅርታ ፎርም
ስርአት ያለመለትን ግብ የመታበት የመሰሪነት በመሆኑም ርዕዮት በዚህ ሁሉ
ሁሉም ባለስልጣናት በዚህ መልኩ በሚከናወን ግምገማ ጥግ ሲሆን በሌላ በኩል ለተቃራኒው የፓለቲካ ጊዜ ውስጥ አልሞክረውም ያለችውን እና
ሕወሐት በአንድ በኩል ጐረበጡኝ የሚላቸውን እንቅስቃሴ መልአከ -ሞት ሆኖ እስከ ዛሬ ይህንን ሁሉ ግፍ ለመቀበል ምክንያት
እ ን ደ ተ ዘ ፈ ቁ በ ት አባላቶቹን ሲጠርግበት፤ በሌላ በኩል ደግሞ ዘልቋል፡፡ የነበረው የይቅርታ ሰነድ መልክ እና ስሙን
ቀይሮ የአመክሮ ፎርም ሆኖ መጣ፡፡
የሚገመተው የሙስና ለህዝብ ስል የመንግስት ሌቦችን እለቅማለሁ
ለዚህ ማስረገጫ በኢትዮጵያ ፖለቲካ
በሚል ፕሮፓጋንዳ ሕዝብን ለማደናገር
ወንጀል ነው እየተጠቀመበት ይገኛል፡ ውስጥ ትልቅ ተስፋን ጭራ የይቅርታ
ፎርም እንዳትሆን እንዳትሆን ያደረጋትን አባዜ
ይህ ሰውን የማዋረድ እና የማንኳሰስ
የተጠናወተው ስርአት ይህንን
በተለያዩ ጊዜያት እንዲህ አይነት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን መጥቀስ በቂ ሁሉ ጊዜ ለቁጥር የሚታክቱ በደልና ግፍ
ማንኛውም ድርጅት ሆነ ተቋም ቡድን ሲፈጸምባት ለነበረችው ሰው “በታሰርኩበት
መሰሪ የአተገባበር ስልቶችን ስራ ላይ ይመስለኛል፡፡
ሆነ ግለሰብ ለሚሰራው ስራ ለሚያከናውነው ጊዜ ታርሜአለሁ ተጸፅቻለሁ” ብለሽ ፈርሚ
በማዋል የኦክስጂን እጥረቱን ለማመቻመች
ተግባር አጋዥ የሆነ ማሽን ወይም ይህ ማለት ሕወሐት “ይቅርታን” ከሱ የሚለው በፍፁም ትምክህተኝነት ነው፡፡
የሚታትረው ይህ ስርአት፤ይቅርታን
የአተገባበር ስልት ወይም ሁለቱም ሊኖሩት በተቃራኒ የቆሙ እና በሀሳብ የተለዩትን ሁሉ ርዕት እንዲህ አይነት የመሞዳሞድ ስብእና
የሚያህል በሃሳብ የተለዩትን ሁሉ
ይችላል፡፡ ይህ ማሽን ወይም የአተገባበር ያለወንጀላቸው አስሮ ፅፎ የሚሰጣቸውን ቢኖራት ኖሮ ሦስት አመት ቀርቶ ሦስት
የሚመታበት ስልት አግኝቶ ያውቃል ማለት
ስልት ሌሎች ሰዎችን የሚጐዳ እንኳን ቢሆን በሚያነቡ ዳኞች አስፈርዶ የይቅርታ ፎርም ወርም ባልታሰረች ነበር፡፡ ይህ ስርአት
ግን ዘበት ይመስለኛል፡፡
የሚገለገልበትን ተቋም ወይም ግለሰብ እስከ በማቅረብ የሞራል ልዕልናቸውን ነጥቆ ያልተረዳውም ይሄንን ይመስለኛል፡፡ ላለፉት
ጠቀመ ድረስ የጀርባ አጥንቴ ብሎ ሊመካበት ‹‹ይቅርታ›› ከቅንጅት እስከ ርዕዮት!!! የፕሮፓጋንዳ ቋቱን የሚሞላበት፤ የፖለቲካ ሦስት አመታት ከመንፈቅ አስቀያሚ
ይችላል፡፡ ቁማር ነው፡፡ የመከራ ጊዜ የገፋችው ርዕየት አንድ
ካልተሳሳትኩ በሕወሓት አመት ከስምነት ወር ለማትረፍ ክብሯን
ከዚህ አንፃር “ሕወሐት” ከጫካ ፖለቲካ ውስጥ ይቅርታ ጎላ ብላ መታየት ታሪክ ያስተዋለ ከጠቢብ ይልቃል በስድባቸው እንድትለውጣቸው ሀፍረተ-
ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሲተገብረው የኖረ የጀመረቸው በመጀመሪያው የድርጅቱ እንዲሉ አበው፤ የቀደሙት የሄዱበት መንገድ ላይ ቢስ ጥያቄያቸውን ይዘው ከፊቷ ቆሙ ፡፡
አንድ የአስራር ስልት አለው ግምገማ፡፡ የመስንጠቅ አደጋ ወቅት ይመስለኛል፡፡ ታሪክ ያቆማት ወጣቷ ጋዜጣኛ ርዕዮት አለሙ፤
ይህ ስርአቱ የደም ዝውውሬ ማሳለጫ የስርአቱ የይቅርታ ስልት ይበልጥ የደመቀው በኢትዮጵያው ጓንታናሞ በማእከላዊ እስር ቤት የንጽህናዋን መጠን ስለምታውቅ ብቻ
ነው ብሎ የሚመካበት ግምገማ በውስጡ እና አነጋጋሪ እየሆነ የመጣው ግን ከምርጫ ከገባችበት ጊዜ ጀምሮ ፤ይህ የይቅርታ መንገድ ሳይሆን የስርአቱ የይቅርታ ቁማር በሰላማዊ
ሁለት መሠረታዊ ጭብጦችን ይዟል፡፡ ሂስ 97 ወዲህ ሳይሆን አይቀርም፡፡ በዚህ ጊዜ ስፋቱ፤ ምቾትና ጥራቱ በቱባ ባለስልጣናት ትግሉና ታጋዮቹ ላይ የሚያስከትለውን
እና ግለሂስ፡፡ ሂስ እገሌ የእንቶኔን ሐጥያት “ይቅርታ” ከአፈጣጠሯ ውጪ ቅርፅእና በሚያጓጉ ቃላቶች ቢነገራትም በምድሪቱ የሞራል ስብራት በመገንዘብ፤ ክፉ ልምድ
በስብስባ መሀል የሚዘከዝክበት ሲሆን ግለስ ይዘቷን ቀይራ ዳግም ተሰራች፡፡የበደለ፤ በደል ላይ ባሉ ማስፈራሪያዎችና የዛቻ ቃላቶች ሆኖ እንዳይቀጥልና አንድ ቦታ መቆም
ደግም እንቶኔ ሂሱን ውጦ እራሱን እንዴት የሚፈፅምበትን መሳሪያ ስለያዘ ይቅርታ ተጠቅመው ቢያስፈራሩና ቢዝቱባትም፤ አለበት በሚል እምነት፤ በአቋሟ ለጸናችው
መርገም እንደሚችል የሚያሳይበት ነው፡፡ የሚጠይቅበት እንዲሁም የተበደለ በደሉን ከዚህም አልፈው የሚሉትን ባታደርግ ወደፊት ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ክብር ይገባታል፡፡
ዜና 15
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ሁኔታ በጣም አሳፋሪ ነበር” ሲሉ አክለዋል፡፡ አስረድተዋል፡፡ “ጋዜጠኛው ወደ ጥያቄና ወደ ፡አቶ ስዩም ሲያጠቃልሉ “የፌዲዮ ፋናው
ፓርቲ አመራሮች “ከሬዲዮ ፋና ጋር ህዝብ ጆሮ ከመድረሱ በፊት ስራውን በደንብ ፕሮግራም “ሞጋች” ሳይሆን “ለኢህአዴግ ብቻ
ጥር 10 2007 ዓ.ም ያደረግነው ቆይታ “ድሮውንም ቢሆን ሬዲዮ ፋና ጠንቅቆ አውቆ መረጃ ማቅረብ እያለበት ተሟጋች” ተብሎ መቀየር አለበት፡፡” ብለዋል፡፡
የጋዜጠኝነትን ስነ ምግባር እጅግ የጣሰና ለኢህአዴግ እንጂ ሌሎችን ፓርቲዎች በእንዝህላልነትና በአጫፋሪነት ስሜን ለያጠፋ
አሳፋሪ ነበር” ሲሉ ለሚሊዮኞ ድምፅ ጋዜጣ ለማጠልሸት የሚታትር የተንኮልና የሴራ ሞክሯል፡፡” ካሉ በኋላ “ለለዚህም ማሳያ እኔ አቶ ግርማ በበኩላቸው “ራዲዮ ፋና
ገለፁ፡፡ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ቦታ ነው፡፡ ለሬዲዮ ፋና ብቻ የሰጠነውን ብርሃን ፓርቲን የተቀላቀልኩ ከ3 አመት እውነተኛ የህዝብ ሚድያ ቢሆን ኑሮ እኛን
ፓርቲ (አንድት) አመራሮች የተከበሩ አቶ ቃል-ምልልስ በቪዲዮ በመቅረፅ ያለ እኛ በፊት ሲሆን አንድትን የተቀላቀልኩት ከ1 በሃሰት መረጃ ፎቅ ሰራችሁ፣ መኪና ገዛችሁ
ግርማ ሰይፉና አቶ ስዩም መንገሻ ስለራዲዮ ፈቀድ ለገዥው ፓርቲ ሚድያ ኢቢሲ(ኢቲቪ) አመት በፊት ሆኖ እያለ ጋዜጠኛው ያለምንም እያለ የሌለ ነገር ለመለጠፍ ከሚለፋ 20 እና 30
ፋና ቆይታቸው ለጋዜጣችን ሲገልጹ፣ መስጠቱ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ነው፡፡” ማስረጃ በቀላሉ ንግድ ሚኒስቴር ሂዶ ፎቅ የሰሩ የኢህአዴግ ባለ ስልጣናትን መጠየቅ
“ስለ ፓርቲው ትክክለኛና ወቅታዊ የሆኑ ያሉት የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ “የሙያው ማረጋገጥ እየቻለ ከ10 አመት በፊት በስሜ ይገባው ነበር፡፡ ነገር ግን አላማው ያ አያደለም፡
መረጃዎችን በድምፅ ሰጥተን ብንመለስም ስነ ምግባር ከሚፈቅደው ውጪ ለግል ተመዝግቦ የሚገኘውን ንብረት ‹በፓርቲው ፡” ሲሉ በራዮ ፋና ላይ ትችት ሰንዝረዋል፡፡
ተቆርጦና ተቀጥሎ እጅግ ከጋዜጠኝነት ጥቅም በአድርባይነት የቆመ ሚዲያ መሆኑን ገንዘብ የተገዙ ናቸው› እስከ ማለት የደረሰ
ሙያ ስነ ምግባር ውጭ የሆነ ደባ እና በግልፅ ያሳየ ነው፡፡” ሲሉ አስታወቀዋል፡ መረጃ ያጠረው ጋዜጠኛ ነው፡፡” ብለዋል፡ በመጨረሻም አቶ ግርማ፡፡ “በተለያዩ
በደል ተሰርቶብናል” ብለዋል፡፡ “በተለይም ፡ አቶ ግርማ አክለውም “ጋዜጣኛው ካለ ፡“ሆኖም ግን ሬዲዮ ፋናን እንደጠበቅነው የገዢው ፓርቲ ሚዲያዎች የማያባራ
የፕሮግራሙ አዘጋጅ አቶ ብሩክ መኮንን ምንም መረጃ የፓርቲውን ብሎም የእኛን ነው ያገኘነው ከዚህ የተለየ እንደማይሰራ የስም ማጥፋት ዘመቻ የሚደረግብን እኛ
ከአንድ ጋዜጠኛ የማይጠበቅና እጅግ የሰነ የአመራሮችን ስም ለማጥፋት ያልፈነቀለው እናውቅ ነበር፡፡ ነገር ግን የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነቶች ከወትሮው በተለየ የምርጫ
ምግባር ዝቅጠት የታየበት ስራ በመስራት፣ ድንጋይ የለም ለምሳሌ እኔን በግል ስምህ መረጃ የማግኘት ነፃነት አክብረን ተገኝተናል፡፡ ቦርድን “ባለህበት እርገጥ” ስትራቴጂ
የታዘዘውን ፕሮፕጋንዳ ለማስፈፀም ከውጭ የፓርቲው ደጋፊዎች ገንዘብ ጣቢያው ትክክል እንደማይሰራልን ስለምናውቅ አለመቀበላችንና ለምርጫ ቦርድም፣
የተቀጠረ መሆኑን በተግባር አሳይቷል” ይላክልሃል እስከ ማለት ደርሷል፡፡” ብለዋል፡፡ ራሳችን ቀርፀን ያሰቀረነው የውይይቱ ለኢህአዴግም እንቅልፍ የሚነሳ መነቃቃት
ብለዋል፡፡ ለዚህም ማሳያ “ጋዜጠኛው በተመሳሳይም አቶ ስዩም መንገሻ ድምፅ በዕጃችን ስለሚገኝ ባገኘነው አጋጣሚ በፓርቲያችን ስለተፈጠረ ነው” ብለዋል፡፡
እኛን የአንድነት ፓርቲ አመራሮችንና የአቶ ግርማን ሃሳብ ተጋርተው ስለ ለህዝብ በማድረስና የሬዲዮ ፋናን የሴራ
አኩራፊዎቹን ግለሰቦች ሲጠይቅ የነበረበት እርሳቸው ጋዜጣኛው ያለውን እንዲህ ጥንስስ እናከሽፋለን፡፡” በማለት ጠቁመዋል፡
ጋዜጠኛ እየፈለገ ነው
በምስክር ዓወል
ቢቢሲ ባለፈው ዓመት በድንገተኛ ቱደይ በተሰኙት ተወዳጅ ፕግራሞች ላይ
የልብ ህመም ምክንያት በሞት የተለየውን ሰርቷል፡፡ በእ.አ.አ 2003 የጋና የጋዜጠኛች
ጋናዊ ጋዜጠኛ ኩሙላ ዱሞርን ሌጋሲ ማኅበር የሚያዘጋጀውን ዓመታዊ የምርጥ
የሚያስቀጥልልኝ አፍሪካዊ ጋዜጠኛ ጋዜጠኝነት ሽልማትን ወስዷል፡፡ በ2014
እፈልጋለሁ ሲል ገለጸ፡፡ ኒው አፍሪካ የተሰኘው መጽሔት በዓመቱ
ተጽዕኖ ፈጣሪ ካላቸው የ100 ሰዎች ስም
የሶሾሎጂ ፕሮፌሰር ከሆነው አባቱና ዝርዝር ውስጥ ስሙን አካትቶ አውጥቶታል፡
የማስኮሚኒኬሽን ባለሙያ ከሆነችው እናቱ ፡ ሆኖም ቢቢሲ የኩምላ ዲሞሮን ለመተካት
የተወለደው ኩምላ፣ በአጭር ጊዜ የህይወት በአፍሪካ የሚገኙ ጠንካራ የጋዜጠኝነት
ቆይታው ወቅት ሀገሩ ጋናን ብሎም አህጉሩ ሙያን ከተለያዩ የግል ብቃቶች ጋር አጣምሮ
አፍሪካን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማራኪና የያዙና አፍሪካዊ ጉዳዮችን መስራት የሚችሉ ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ 2007ትን ጉባኤ ላይ ከ170 ሰዎች በላይ ተሳትፈዋል፡፡
መረጃን መሰረት ባደረገ ዘገባው ያስተዋወቀ አፍሪካውያንን ‹‹የወደፊት ኮከባችን ማድረግ አስመልክቶ ምርጫውን በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ
የአፍሪካ ልጅ ነው፡፡ እፈልጋለሁ›› ሲል አስታውቋል፡፡ ስለሚቻልበት ሁኔታ ከትናንት በስትያ ጥር በውይይቱ ላይ የፓርቲው
11 ቀን 2007 ዓ.ም በሀገር ውስጥና በውጭ ፕሬዝዳንት የሆኑት ኢ/ር ይልቃል
ኩምላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አሸናፊውም ካለበት የአፍሪካ ክፍል ያሉ ሰዎችን ያካተተ የፓናል ውይይት ጌትነት፡- ‹‹ለውጥ ይመጣል፤ የሚመጣው
እንዳጠናቀቀ በናይጄሪያ ጆስ ዩኒቨርሲቲ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አካሄደ፡፡ ለውጥ እንደ እስከዛሬው እንዳይከሽፍ
ወደ ለንደን ተወስዶ በቢቢሲ አማካኝነት
ህክምና እንዲያጠና ተመድቦ የነበረ ቢሆንም የአፍሪካንን ጉዳይ ለዓለም የማስተዋወቅ ግን ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ቡድኖች
በሀገር ውስጥ የተካሄደው ዝግጅት በራሳችን ላይ አብዮት ማካሄድ አለብን፤
ሳይገፋበት አቋርጦ በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ጋና ዕድሉን እንዲያገኝ ይደረጋል ተብሏል፡ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ተጀምሮ አምስት ሰዓት
በሶሾሎጂ የመጀመሪያውን ድግሪውን ከእስካሁኑ የተለየ ለውጥ አምጥተን
፡ ከዚህም በተጨማሪ፣ በመላው ዓለም ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን ውጭ ያሉት አባላት የኢትዮጵያን ህዝብ የሥልጣን ባለቤት
ተቀብሏል፡፡ በመቀጠልም በሕዝብ አስተዳደር ካሉ የቢቢሲ ባልደረቦች ጋር ልምድ ግን ሀገር ቤት ያለው ቢጠናቀቅም ከዛ በኋላም ማድረግ አለብን፡፡›› በማለት ተናግረዋል፡፡
የሙያ ዘርፍ ከሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ እንደሚለዋወጥና በቢቢሲ የማሰልጠኛ ሳያቋርጡ ቀጥለዋል፡፡ በስካይፒ ውይይቱ ላይ
የማስተርስ ድግሪ እንደተቀበለ ቢቢሲ በድህረ ተቋም ልዩ የሆነ ትምህርት እንደሚሰጠው አቶ አባንግ ሜቶ፤ የዞን 9 ጦማሪ የሆነቸው በተያያዘም ፓርቲው በቀጣይ የካቲት
ገጹ አስነብቧል፡፡ ቢቢሲ አስታውቋል፡፡ ድረ-ገጹም አሸናፊው ሶልያና ሽመልስ፤ እንዲሁም የ97 ምርጫ 15 ቀን 2007ዓ.ም የተቃውሞ ሰልፍ
በቴሌቪዥን፣ በራዲዮና በኢንተርኔት በዓለም አጣሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ የነበሩት ዳኛ ፍሬህይወት ለማካሄድ እየሰራ መሆኑን የሰማያዊ ፓርቲ
በሥራውም እ.አ.አ ከ2000 እስከ ላይ ለሚገኙ 265 ሚሊየን በላይ የቢቢሲ ሳሙኤል ከሀገር ውስጥ ደግሞ ፕ/ር መስፍን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ ዮናታን
2006 በአክራ ጆይ ኤፍ ኤም እና ፎከስ ኦን ወ/ማርያም፣ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ እንዲሁም ተስፋዬ ለሚሊዮኞች ድምፅ ጋዜጣ ገልጸዋል፡፡
አድማጮችና ተመልካቾች ማስተላለፍ
አፍሪካን፣ ቢቢሲ ወርልድ ኒውስና ዘ-ወርልድ የፓርቲው ፕሬዝዳንት የሆኑት ኢ/ር
እንደሚችል ጠቅሷል፡፡ ይልቃል ጌትነት ተሳትፈውበታል፡፡ በሁለቱም
ትውስታ 16