Professional Documents
Culture Documents
ፖዌ
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ እኔ አቶ ማናምኖ ምህረት የተባልኩት ግለሰብ የፓዌ ግብርና ምርምር
ማዕከል ኢ.ኮ.ቴ ሥራ ሂደት ዉስጥ ጀ/ ኔትወርክና ኮምፒዉተር ባለሙያ sሚ ሠራተኛ ሁኘ እንደምሰራ ይታዉቃል፡፡
በመሆኑም ቀበሌ 02 የነዋሪት መታወቂያ ማዉጣት ስለፈለኩኝ የድጋፍ ደብደቤ እንዲፃፍልኝ ዘንድ በአክብሮት
እጠይቃለሁ፡፡
ከሠለምታ ጋር
ማናምኖ ምህረት